Our website uses necessary cookies to enable basic functions and optional cookies to help us to enhance your user experience. Learn more about our cookie policy by clicking "Learn More".
Accept All Only Necessary Cookies
Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ simgesi

2.51 by OromNet Software and Application Development


Oct 20, 2023

Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ hakkında

Amharca Bebek ve Çocuk bakımı የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ Etiyopya Sağlık

Çocuk bakımı የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ

Amharca'da Bebek ve Çocuk Bakımı

ይህ የሞባይል አፕልኬሽን የጨቅላ ህጻናትን የመጀመሪያ 12 ወራት አስተዳደግ እና እንክብካቤ መጠነኛ ግንዛቤ ለወላጆች ለማስጨበጥ የተዘጋጀ ነው። ከዚህ አፕልኬሽን አዲስ ለተወለደ ህፃን መሠረታዊና ጠቃሚ የሕፃናት እንክብካቤ ምክሮች ይገኛሉ።

በተለይ የመጀመሪያ ልጃቸውን በቅርቡ ለወለዱ አዲስ ወላጆች ወዳጅ ዘመድ በአቅራቢያቸው ለለ አዲስ ከሀገር ውጭ ለሚኖሩ አዲስ ወላጆች ጠቃሚ መረጃ አፕ ያገኛሉ ብለን ተስፋ እናደርጋልን።

አፕልኬሽኑ ያካተታቸው ርዕሶች

የጨቅላ ዕድገት በወራት፣ ማስመለስ፣ ዳይፐር፣ እንቅልፍ፣ የተለመዱ ችግሮች፣ የዳይፐር ሽፍታ ፣ መድረቅ ፣ ተቅማጥ፣ ትኩሳት፣ ቁርጠት Kolik ኮሊክ፣ እትብት ፣ የህጻናት የጥርስ ዕድገት - ጥርስ ማውጣት ልጅዎን ማግሳት፣ ጭንቅላት ፣ ጡት ማጥባትና የድቄት ወተት መመገብ ...

በዚህ አፕልኬሽን ውስጥ የተካተቱት መረጃዎች ሁሉንም ጨቅላ ህጻናት የሚያጠቃልሉ ነገር ግን እባክዎን ልጅዎ ልዩ መሆኑን እና ፍላጎት ሊኖረው እንደሚችል ያስታውሱ። ጥያቄ ቢኖርዎት፥ የህጻናት ሐኪምዎን ይጠይቁ።

አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል። የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻል እንተጋለን። አንዳንድ ጽሑፎችን ወደዚህ አፕልኬሽን ለመጨመር ከፈለጉ፣ መድረኩ ክፍት ነው፤ ይጻፉልን።

አፕሊኬሽናችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን!

ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ

OROMNET Yazılım ve Uygulama Geliştirme PLC, Nekemte, Etiyopya

Çeviri Yükleniyor...

Ek UYGULAMA Bilgileri

En Son Sürüm

Güncelleme Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ İste 2.51

Yükleyen

Mahmoud Aldkak

Gereken Android sürümü

Android 5.0+

Available on

Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ Google Play'den İndirin

Daha Fazla Göster

En son sürümde yeni olan 2.51

Last updated on Oct 20, 2023

Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!

Daha Fazla Göster

Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ Ekran görüntüleri

Yorum Yükleniyor...
Diller
APKPure'a abone olun
En iyi Android oyunlarının ve uygulamalarının ilk sürümüne, haberlerine ve rehberlerine ilk erişen kişi olun.
Hayır, teşekkürler
Üye olmak
Başarıyla abone oldu!
Şimdi APKPure'ye abone oldunuz.
APKPure'a abone olun
En iyi Android oyunlarının ve uygulamalarının ilk sürümüne, haberlerine ve rehberlerine ilk erişen kişi olun.
Hayır, teşekkürler
Üye olmak
Başarı!
Şimdi bültenimize abone oldunuz.