Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ

Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ

  • 16.7 MB

    Bestandsgrootte

  • Everyone

  • Android 5.0+

    Android OS

Over Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ

Infant en Kinderopvang in het Amhaars የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ Ethiopische Health

Kinderopvang የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ

Baby- en kinderopvang in het Amhaars

ይህ የሞባይል አፕልኬሽን የጨቅላ ህጻናትን የመጀመሪያ 12 ወራት አስተዳደግ እና እንክብካቤ መጠነኛ ግንዛቤ ለወላጆች ለማስጨበጥ የተዘጋጀ ነው። አፕልኬሽን አዲስ ለተወለደ ህፃን መሠረታዊና ጠቃሚ የሆኑ የሕፃናት እንክብካቤ ምክሮች ይገኛሉ።

የመጀመሪያ ልጃቸውን በቅርቡ ለወለዱ አዲስ ወላጆች ፣ ወዳጅ ዘመድ በአቅራቢያቸው ለለ አዲስ ወላጆች፣ ከሀገር ውጭ ለሚኖሩ አዲስ ወላጆች ጠቃሚ መረጃ ከዚህ አፕ ያገኛሉ ብለን ተስፋ እናደርጋልን።

ያካተታቸው ርዕሶች

የጨቅላ ዕድገት በወራት፣ ማስመለስ፣ ዳይፐር፣ እንቅልፍ፣ የተለመዱ ችግሮች፣ የዳይፐር ሽፍታ ፣ የሆድ መድረቅ ፣ ተቅማጥ፣ ትኩሳት፣ ቁርጠት Koliek ኮሊክ፣ እትብት ፣ የህጻናት የጥርስ ዕድገት - ጥርስ ማውጣት ልጅዎን ማግሳት፣ የህፃናት ጭንቅላት ፣ ጡት ማጥባትና የድቄት ወተት መመገብ ...

አፕልኬሽን ውስጥ የተካተቱት መረጃዎች ሁሉንም ጨቅላ ህጻናት የሚያጠቃልሉ ናቸው። ግን እባክዎን ልጅዎ ልዩ መሆኑን እና የተለየ ፍላጎት ሊኖረው እንደሚችል ያስታውሱ። ቢኖርዎት፥ የህጻናት ሐኪምዎን ይጠይቁ።

ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል። አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻል እንተጋለን። ጽሑፎችን ወደዚህ አፕልኬሽን ለመጨመር ከፈለጉ፣ መድረኩ ክፍት ነው፤ ik

ስለተጠቀሙ !

ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ

OROMNET Software en Application Development PLC, Nekemte, Ethiopië

Meer Info

What's new in the latest 2.61

Last updated on 2024-08-16
- General performance improvements to graphical elements and resource optimization
Meer Info

Video's en screenshots

  • Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ-poster
  • Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ screenshot 1
  • Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ screenshot 2
  • Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ screenshot 3
  • Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ screenshot 4
  • Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ screenshot 5
  • Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ screenshot 6
  • Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ screenshot 7

Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ APK -informatie

Laatste versie
2.61
Android OS
Android 5.0+
Bestandsgrootte
16.7 MB
Available on
Inhoudsbeoordeling
Everyone
Veilige en snelle APK Downloads op APKPure
APKPure gebruikt handtekeningverificatie om virusvrije Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ APK downloads voor u te garanderen.
APKPure-icoon

Supersnel en veilig downloaden via de APKPure-app

Eén klik om XAPK/APK-bestanden op Android te installeren!

Downloaden APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies