መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox

መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox

  • 3.7 MB

    Taille de fichier

  • Android 4.1+

    Android OS

À propos de መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox

መተግበሪያ Une application contenant des livres de prières orthodoxes éthiopiens Tewahedo ✝

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።

ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህ መተግበሪያ የተሰራው በተለያየ ምክኒያት የጸሎት መፅሀፍትን ማግኘት ለማይችሉ ምዕመናን ሲሆን፤ የጸሎት መፅሀፍትን እንዲተካ ታስቦ ያልተሰራ መሆኑን ለማሳሰብ እወዳለሁ።

የጸሎት መፅሀፍት ያላችሁ ወይም በቀላሉ ማግኘት የምትችሉ ምዕመናን የጸሎት መፅሀፍትን ብትጠቀሙ ይመከራል።

💥💥 App feature 💥💥

📚 የጸሎት መጽሀፍት ከመተግበሪያው መደብር አውርደው መጠቀም የሚችሉበት

🌓 በቀንና በማታ እንዲጠቀሙበት ታስቦ የተሰራ

🎨 በምርጫዎ የመተግበሪያውን ገጽታ የሚያስተካክሉበት

🔕 በሚጸልዩበት ጊዜ የስልክዎን ድምጽ ማጥፋት የሚችሉበት

🆓 በነጻ የቀረበ ማስታወቂያ የሌለው

በመተግበሪያው የተካተቱ የጸሎት መጽሀፍት

📖 ውዳሴ ማርያምን - በግዕዝ እና በአማርኛ

📖 ውዳሴ አምላክ - በአማርኛ

📖 መልክአ ኢየሱስ - በግዕዝ

📖 መልክአ ማርያም - በግዕዝ

ሌሎች የጸሎት መጽሀፍት እና ድርሳናት ሲለቀቁ የመተግበሪያው መደብር ላይ እያወረዱ መጠቀም ይችላሉ።

Voir plus

What's new in the latest 1.0

Last updated on Nov 6, 2020
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
Voir plus

Vidéos et captures d'écran

  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox Affiche
  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox capture d'écran 1
  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox capture d'écran 2
  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox capture d'écran 3
  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox capture d'écran 4
  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox capture d'écran 5

Vieilles versions de መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox

APKPure icône

Téléchargement super rapide et sûr via l'application APKPure

Un clic pour installer les fichiers XAPK/APK sur Android!

Téléchargement APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies