መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox

መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox

  • 3.7 MB

    파일 크기

  • Android 4.1+

    Android OS

መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox 정보

에티오피아 정교회 Tewahedo기도 책을 포함하는 응용 프로그램 ✝

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።

ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህ መተግበሪያ የተሰራው በተለያየ ምክኒያት የጸሎት መፅሀፍትን ማግኘት ለማይችሉ ምዕመናን ሲሆን፤ የጸሎት መፅሀፍትን እንዲተካ ታስቦ ያልተሰራ መሆኑን ለማሳሰብ እወዳለሁ።

የጸሎት መፅሀፍት ያላችሁ ወይም በቀላሉ ማግኘት የምትችሉ ምዕመናን የጸሎት መፅሀፍትን ብትጠቀሙ ይመከራል።

💥💥 App feature 💥💥

📚 የጸሎት መጽሀፍት ከመተግበሪያው መደብር አውርደው መጠቀም የሚችሉበት

🌓 በቀንና በማታ እንዲጠቀሙበት ታስቦ የተሰራ

🎨 በምርጫዎ የመተግበሪያውን ገጽታ የሚያስተካክሉበት

🔕 በሚጸልዩበት ጊዜ የስልክዎን ድምጽ ማጥፋት የሚችሉበት

🆓 በነጻ የቀረበ ማስታወቂያ የሌለው

በመተግበሪያው የተካተቱ የጸሎት መጽሀፍት

📖 ውዳሴ ማርያምን - በግዕዝ እና በአማርኛ

📖 ውዳሴ አምላክ - በአማርኛ

📖 መልክአ ኢየሱስ - በግዕዝ

📖 መልክአ ማርያም - በግዕዝ

ሌሎች የጸሎት መጽሀፍት እና ድርሳናት ሲለቀቁ የመተግበሪያው መደብር ላይ እያወረዱ መጠቀም ይችላሉ።

더 보기

What's new in the latest 1.0

Last updated on Nov 6, 2020
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
더 보기

비디오 및 스크린 샷

  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox 포스터
  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox 스크린샷 1
  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox 스크린샷 2
  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox 스크린샷 3
  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox 스크린샷 4
  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox 스크린샷 5

መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox의 오래된 버전

APKPure 아이콘

APKPure 앱을통한매우빠르고안전한다운로드

한번의클릭으로 Android에 XAPK/APK 파일을설치할수있습니다!

다운로드 APKPure
thank icon
사용자 환경을 개선하기 위해 이 웹 사이트의 쿠키 및 기타 기술을 사용합니다.
이 페이지의 링크를 클릭하면 당사의 개인 정보 보호 정책쿠키 정책에 동의하는 것입니다.
더 알아보기