መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox

መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox

  • 3.7 MB

    Размер файла

  • Android 4.1+

    Android OS

Oписание መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox

መተግበሪያ Приложение, содержащее эфиопские православные молитвенники тевахедо ✝

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።

ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህ መተግበሪያ የተሰራው በተለያየ ምክኒያት የጸሎት መፅሀፍትን ማግኘት ለማይችሉ ምዕመናን ሲሆን፤ የጸሎት መፅሀፍትን እንዲተካ ታስቦ ያልተሰራ መሆኑን ለማሳሰብ እወዳለሁ።

የጸሎት መፅሀፍት ያላችሁ ወይም በቀላሉ ማግኘት የምትችሉ ምዕመናን የጸሎት መፅሀፍትን ብትጠቀሙ ይመከራል።

💥💥 App feature 💥💥

📚 የጸሎት መጽሀፍት ከመተግበሪያው መደብር አውርደው መጠቀም የሚችሉበት

🌓 በቀንና በማታ እንዲጠቀሙበት ታስቦ የተሰራ

🎨 በምርጫዎ የመተግበሪያውን ገጽታ የሚያስተካክሉበት

🔕 በሚጸልዩበት ጊዜ የስልክዎን ድምጽ ማጥፋት የሚችሉበት

🆓 በነጻ የቀረበ ማስታወቂያ የሌለው

በመተግበሪያው የተካተቱ የጸሎት መጽሀፍት

📖 ውዳሴ ማርያምን - በግዕዝ እና በአማርኛ

📖 ውዳሴ አምላክ - በአማርኛ

📖 መልክአ ኢየሱስ - በግዕዝ

📖 መልክአ ማርያም - በግዕዝ

ሌሎች የጸሎት መጽሀፍት እና ድርሳናት ሲለቀቁ የመተግበሪያው መደብር ላይ እያወረዱ መጠቀም ይችላሉ።

Ещё

Что нового в последней версии 1.0

Last updated on 06/11/2020
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
Ещё

Видео и Скриншоты

  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox постер
  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox скриншот 1
  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox скриншот 2
  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox скриншот 3
  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox скриншот 4
  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox скриншот 5

Информация መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox APK

Последняя Версия
1.0
Android OS
Android 4.1+
Размер файла
3.7 MB
Разработчик
josystems (yosef worku)
Безопасная и Быстрая Загрузка APK на APKPure
APKPure позволяет легко и безопасно загружать መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox APK с проверкой подписи.

Старые Версии መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox

APKPure иконка

Супер Быстрая и Безопасная Загрузка через Приложение APKPure

Один клик для установки XAPK/APK файлов на Android!

Скачать APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies