መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox

መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox

  • 3.7 MB

    Ukuran file

  • Android 4.1+

    Android OS

Tentang መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox

Aplikasi yang berisi buku doa Tewahedo Ortodoks Ethiopia ✝

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።

ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህ መተግበሪያ የተሰራው በተለያየ ምክኒያት የጸሎት መፅሀፍትን ማግኘት ለማይችሉ ምዕመናን ሲሆን፤ የጸሎት መፅሀፍትን እንዲተካ ታስቦ ያልተሰራ መሆኑን ለማሳሰብ እወዳለሁ።

የጸሎት መፅሀፍት ያላችሁ ወይም በቀላሉ ማግኘት የምትችሉ ምዕመናን የጸሎት መፅሀፍትን ብትጠቀሙ ይመከራል።

💥💥 App feature 💥💥

📚 የጸሎት መጽሀፍት ከመተግበሪያው መደብር አውርደው መጠቀም የሚችሉበት

🌓 በቀንና በማታ እንዲጠቀሙበት ታስቦ የተሰራ

🎨 በምርጫዎ የመተግበሪያውን ገጽታ የሚያስተካክሉበት

🔕 በሚጸልዩበት ጊዜ የስልክዎን ድምጽ ማጥፋት የሚችሉበት

🆓 በነጻ የቀረበ ማስታወቂያ የሌለው

በመተግበሪያው የተካተቱ የጸሎት መጽሀፍት

📖 ውዳሴ ማርያምን - በግዕዝ እና በአማርኛ

📖 ውዳሴ አምላክ - በአማርኛ

📖 መልክአ ኢየሱስ - በግዕዝ

📖 መልክአ ማርያም - በግዕዝ

ሌሎች የጸሎት መጽሀፍት እና ድርሳናት ሲለቀቁ የመተግበሪያው መደብር ላይ እያወረዱ መጠቀም ይችላሉ።

Tampilkan Selengkapnya

What's new in the latest 1.0

Last updated on Nov 6, 2020
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
Tampilkan Selengkapnya

Video dan tangkapan layar

  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox poster
  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox screenshot 1
  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox screenshot 2
  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox screenshot 3
  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox screenshot 4
  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox screenshot 5

Versi lama መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox

ikon APKPure

Pengunduhan Super cepat dan aman melalui aplikasi APKPure

Sekali klik untuk menginstal file XAPK/APK di Android!

Unduh APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies