”መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox

መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox

  • 3.7 MB

    ขนาดไฟล์

  • Android 4.1+

    Android OS

เกี่ยวกับ መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox

መተግበሪያ An application containing Ethiopian Orthodox Tewahedo prayer books ✝

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።

ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህ መተግበሪያ የተሰራው በተለያየ ምክኒያት የጸሎት መፅሀፍትን ማግኘት ለማይችሉ ምዕመናን ሲሆን፤ የጸሎት መፅሀፍትን እንዲተካ ታስቦ ያልተሰራ መሆኑን ለማሳሰብ እወዳለሁ።

የጸሎት መፅሀፍት ያላችሁ ወይም በቀላሉ ማግኘት የምትችሉ ምዕመናን የጸሎት መፅሀፍትን ብትጠቀሙ ይመከራል።

💥💥 App feature 💥💥

📚 የጸሎት መጽሀፍት ከመተግበሪያው መደብር አውርደው መጠቀም የሚችሉበት

🌓 በቀንና በማታ እንዲጠቀሙበት ታስቦ የተሰራ

🎨 በምርጫዎ የመተግበሪያውን ገጽታ የሚያስተካክሉበት

🔕 በሚጸልዩበት ጊዜ የስልክዎን ድምጽ ማጥፋት የሚችሉበት

🆓 በነጻ የቀረበ ማስታወቂያ የሌለው

በመተግበሪያው የተካተቱ የጸሎት መጽሀፍት

📖 ውዳሴ ማርያምን - በግዕዝ እና በአማርኛ

📖 ውዳሴ አምላክ - በአማርኛ

📖 መልክአ ኢየሱስ - በግዕዝ

📖 መልክአ ማርያም - በግዕዝ

ሌሎች የጸሎት መጽሀፍት እና ድርሳናት ሲለቀቁ የመተግበሪያው መደብር ላይ እያወረዱ መጠቀም ይችላሉ።

แสดงเพิ่มเติม

What's new in the latest 1.0

Last updated on Nov 6, 2020
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
แสดงเพิ่มเติม

วิดีโอและภาพหน้าจอ

  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox โปสเตอร์
  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox ภาพหน้าจอ 1
  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox ภาพหน้าจอ 2
  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox ภาพหน้าจอ 3
  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox ภาพหน้าจอ 4
  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox ภาพหน้าจอ 5

መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox รุ่นเก่า

APKPure ไอคอน

การดาวน์โหลดที่รวดเร็วและปลอดภัยเป็นพิเศษผ่านแอป APKPure

คลิกเพียงครั้งเดียวเพื่อติดตั้งไฟล์ XAPK/APK บน Android!

ดาวน์โหลด APKPure
thank icon
เราใช้คุกกี้และเทคโนโลยีอื่น ๆ บนเว็บไซต์นี้ เพื่อปรับปรุงประสบการณ์การใช้งานของคุณ
การคลิกลิงก์ใด ๆ ในหน้านี้แสดงว่าคุณยินยอมในส่วนของ นโยบายความเป็นส่วนตัว และ นโยบายคุกกี้ ของเรา
เรียนรู้เพิ่มเติม