À propos de አል-ኡሱሉ ሰላሳ ቁጥር (02)
የአል ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ቁጥር 2 አፕ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር၁ጥር
ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአል ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን ትምህርት(ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ከ 51-100 ያለውን ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።
የቀረውን ከ1-50 ያለውን ደርስ በቁጥር 1 አፕ ተዘጋጅቶዋል። ከ–50 የቀረውን ደርስ ቁጥር 1 አፕ ጭነው ማግኘት ይችላሉ።
መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦
✑የኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
✑የኡሱሉ ሰላሳ ኪታቡ በpdf ፣
✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያቫ ገፅ ይዟል።
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።
What's new in the latest 1.0
Last updated on 2022-10-08
The second usulu selasa app.
Informations አል-ኡሱሉ ሰላሳ ቁጥር (02) APK
Dernière version
1.0
Catégories
EnseignementAndroid OS
Android 5.0+
Taille de fichier
109.8 MB
Développeur
Huda softTéléchargements APK sûrs et rapides sur APKPure
APKPure utilise la vérification de la signature pour garantir des téléchargements de አል-ኡሱሉ ሰላሳ ቁጥር (02) APK sans virus pour vous.
Vieilles versions de አል-ኡሱሉ ሰላሳ ቁጥር (02)
አል-ኡሱሉ ሰላሳ ቁጥር (02) 1.0
109.8 MBOct 7, 2022

Téléchargement super rapide et sûr via l'application APKPure
Un clic pour installer les fichiers XAPK/APK sur Android!