عن አል-ኡሱሉ ሰላሳ ቁጥር (02)
የአል ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ቁጥር 2 አፕ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك) ሀፊዘሁሏህ
ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአል ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን ትምህርት(ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ከ 51-100 ያለውን ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።
የቀረውን ከ1-50 ያለውን ደርስ በቁጥር 1 አፕ ተዘጋጅቶዋል። ከ–50 የቀረውን ደርስ ቁጥር 1 አፕ ጭነው ማግኘት ይችላሉ።
መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦
✑የኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
✑የኡሱሉ ሰላሳ ኪታቡ በpdf ፣
✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያቫ ገፅ ይዟል።
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።
What's new in the latest 1.0
Last updated on 2022-10-08
The second usulu selasa app.
معلومات አል-ኡሱሉ ሰላሳ ቁጥር (02) APK
تنزيلات APK آمنة وسريعة على موقع APKPure
يستخدم APKPure التحقق من التوقيع لضمان تقديم تنزيلات خالية من الفيروسات لـ አል-ኡሱሉ ሰላሳ ቁጥር (02) APK لك.
الإصدارات القديمة لـ አል-ኡሱሉ ሰላሳ ቁጥር (02)
አል-ኡሱሉ ሰላሳ ቁጥር (02) 1.0
109.8 MB07/10/2022

قم بتنزيل سريع وآمن بالغاية عبر تطبيق APKPure
قم بتثبيت ملفات XAPK/APK بنقرة واحدة على أندرويد!