關於አል-ኡሱሉ ሰላሳ ቁጥር (02)
የአል ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ቁጥር 2
ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአል ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን ትምህርት(ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ከ 51-100 ያለውን ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።
የቀረውን ከ1-50 ያለውን ደርስ በቁጥር 1 አፕ ተዘጋጅቶዋል። ከ–50 የቀረውን ደርስ ቁጥር 1 አፕ ጭነው ማግኘት ይችላሉ።
መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦
✑የኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
✑የኡሱሉ ሰላሳ ኪታቡ በpdf ፣
✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያቫ ገፅ ይዟል።
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።
最新版本1.0的更新日誌
Last updated on 2022年10月08日
The second usulu selasa app.
在APKPure安全快速地下載APK
APKPure 使用簽章驗證功能,確保為您提供無病毒的 አል-ኡሱሉ ሰላሳ ቁጥር (02) APK 下載。
አል-ኡሱሉ ሰላሳ ቁጥር (02)歷史版本
አል-ኡሱሉ ሰላሳ ቁጥር (02) 1.0
109.8 MB2022年10月08日