关于አል-ኡሱሉ ሰላሳ ቁጥር (02)
የአል ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ቁጥር 2
ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአል ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን ትምህርት(ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ከ 51-100 ያለውን ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።
የቀረውን ከ1-50 ያለውን ደርስ በቁጥር 1 አፕ ተዘጋጅቶዋል። ከ–50 የቀረውን ደርስ ቁጥር 1 አፕ ጭነው ማግኘት ይችላሉ።
መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦
✑የኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
✑የኡሱሉ ሰላሳ ኪታቡ በpdf ፣
✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያቫ ገፅ ይዟል።
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።
最新版本1.0的更新日志
Last updated on 2022年10月08日
The second usulu selasa app.
在APKPure安全快速地下载APK
APKPure 使用签名验证功能,确保为您提供无病毒的 አል-ኡሱሉ ሰላሳ ቁጥር (02) APK 下载。
አል-ኡሱሉ ሰላሳ ቁጥር (02)历史版本
አል-ኡሱሉ ሰላሳ ቁጥር (02) 1.0
109.8 MB2022年10月08日