Téléchargements APK sûrs et rapides sur APKPure
APKPure utilise la vérification de la signature pour garantir des téléchargements de ዓለሙል ጂንኒ ወሽ-ሸያጢን APK sans virus pour vous.
ጂንኒ፣ ሸይጧን፣ ኢብሊስትርጓሜያቸው፣አንድነትና ልዩነታቸው፣ከነሱ መ ጠበቂያ መንገዶችና ሌሎችም አጫጭር መግለጫዋች
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኁሩህ እጀግ በጣም አዛኝ በሆነው፤ የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይስፈን።
በመቀጠልም ይህ አፕ ጂንኒ፣ ሸይጧን፣ ኢብሊስትርጓሜያቸው፣አንድነትና ል ዩነታቸው፣ከነሱ መጠበቂያ መንገዶችና ሌሎችም አጫጭር መግለጫዋችን ለመረዳ ት ቀላል በሆነ መልኩ አካቶ ይዟል።
አፑ ከተከበረው ቁርአን፣ሐዲስና የዑለሞች ንግግርን መሰረት በማድረግ የቀ ረበ ነው።
አፑን ለሙስሊሙ ኡማ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ የአጅር ተቋዳሽ ይሁኑ።
ዝግጅት፦ አብዱ ሙሰማ ሀሰን
HUDA SOFT || ሁዳ ሶፍት
Un clic pour installer les fichiers XAPK/APK sur Android!