تنزيلات APK آمنة وسريعة على موقع APKPure
يستخدم APKPure التحقق من التوقيع لضمان تقديم تنزيلات خالية من الفيروسات لـ ዓለሙል ጂንኒ ወሽ-ሸያጢን APK لك.
ጂንኒ ፣ ሸይጧን ፣ ኢብሊስ ትርጓሜያቸው ፣ አንድነትና ልዩነታቸው ፣ ከነሱ መጠበቂያ መንገዶችና ሌሎችም አጫጭር መግለጫዋች
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኁሩህ እጀግ በጣም አዛኝ በሆነው ፤ የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይስፈን።
በመቀጠልም ይህ አፕ ጂንኒ ፣ ሸይጧን ፣ ኢብሊስ ትርጓሜያቸው ፣ አንድነትና ልዩነታቸው ፣ ከነሱ መጠበቂያ መንገዶችና ሌሎችም አጫጭር መግለጫዋችን ለመረዳት ቀላል በሆነ መልኩ አካቶ ይዟል።
አፑ ከተከበረው ቁርአን ፣ ሐዲስና የዑለሞች ንግግርን መሰረት በማድረግ የቀረበ ነው።
አፑን ለሙስሊሙ ኡማ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ የአጅር ተቋዳሽ ይሁኑ።
ዝግጅት ፦ አብዱ ሙሰማ ሀሰን
هدى سوفت || ሁዳ ሶፍት
قم بتثبيت ملفات XAPK/APK بنقرة واحدة على أندرويد!