APKPure で安全で高速な APK のダウンロード
APKPure は署名検証を使用して、ウイルスフリーの ዓለሙል ጂንኒ ወሽ-ሸያጢን APK ダウンロードを保証します。
ጂንኒ፣ ሸይጧን፣ ኢብሊስ ትርጓሜያቸው፣አንድነትና ልዩነታቸው፣ከነሱ መ ጠበቂያ መንገዶችና ሌሎችም አጫጭር መግለጫዋች
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኁሩህ እጀግ በጣም አዛኝ በሆነው፤ የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይስፈን።
በመቀጠልም ይህ አፕ ጂንኒ፣ ሸይጧን፣ ኢብሊስ ትርጓሜያቸው፣አንድነትል ዩነታቸው፣ከነሱ መጠበቂያ መንገዶችና ሌሎችም አጫጭር መግለጫዋችን ለመረዳ ት ቀላል በሆነ መልኩ አካቶ ይዟል።
አፑ ከተከበረው ቁርአን፣ሐዲስና የዑለሞች ንግግርን መሰረት በማድረግ የቀ ረበ ነው።
አፑን ለሙስሊሙ ኡማ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ የአጅር ተቋዳሽ ይሁኑ።
ዝግጅት፦ አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፦ HUDA ソフト || ሁዳ ሶፍት