在APKPure安全快速地下載APK
APKPure 使用簽章驗證功能,確保為您提供無病毒的 ዓለሙል ጂንኒ ወሽ-ሸያጢን APK 下載。
ጂንኒ፣ ሸይጧን፣ ኢብሊስ ትርጓሜያቸው፣አንድነትና ልዩነታቸው፣ከነሱ መ ጠበቂያ መንገዶችና ሌሎችም አጫጭር መግለጫዋች
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኁሩህ እጀግ በጣም አዛኝ በሆነው፤ የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይስፈን።
በመቀጠልም ይህ አፕ ጂንኒ፣ ሸይጧን፣ ኢብሊስ ትርጓሜያቸው፣አንድነትና ል ዩነታቸው፣ከነሱ መጠበቂያ መንገዶችና ሌሎችም አጫጭር መግለጫዋችን ለመረዳ ት ቀላል በሆነ መልኩ አካቶ ይዟል።
አፑ ከተከበረው ቁርአን፣ሐዲስና የዑለሞች ንግግርን መሰረት በማድረግ የቀ ረበ ነው።
አፑን ለሙስሊሙ ኡማ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ የአጅር ተቋዳሽ ይሁኑ።
ዝግጅት፦ አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፦ HUDA SOFT || ሁዳ ሶፍት