このዒልም ፈላጊについて
ከ1000 በላይ ደርሶች ስብስብ
بـــسم اللهِ الرَّحمنِ الرَّحـيم
بـه نَستعين عونَك يا كريم
• ዒልም ፈላጊ:
ይህ የሞባይል መተግበሪያ፦
- 40 በላይ የሱና ኡስታዞችን ደርሶች፣
- ዘርፈ ብዙ ፈኖችን: የዐቂዳ፣ የተውሒድ፣ የመንሀጅ፣ የተፍሲር፣ የሲራ፣ የአደብ፣ログインしてください。 ログインしてください。 ኪታቦችን፣
- እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ ከሶፍት ኮፒ ጋር
- ከ150 በላይ የኪታብ ቅጅዎችን፣ በአንድ ላይ አካቶ ይዟል።
• አፑን ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች፦
- ログインしてください。
- ከቅጅዎቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት የሚያስችል፣
- ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ያካተተ፣
- የፅሁፍ መጠን መጨመርና መቀነስ የሚያስችል፣
- የፈለጉትን ደርስ ‘ሰርች’ ማድረጊያ ያለው፣
- የአፑን አጠቃቀም የሚያሳይ፣
- የጀማሪ ኪታቦችን ለብቻ የሚያሳይ፣
- የደርስ ሰአት እና ቀን አስታዋሽ (アラーム) ያለው፣
- और देखें
- አድስ ደርስ ሲጫን መልእክት የሚቀበል ነው።
• በመጨረሻም፦
ይህ ስራችን የላቀው አላህን ፊት ብቻ ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን፣ ደርሶችን ከተለያዩ የቴሌግራም ቻናሎች ላሰባሰበው፣ አፑን ላዘጋጀው፣ በዚህ ስራ ለተባበሩ፣ ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም፣ ለሁላችንም - አላህ: "ከኋለኞቹ ህዝቦች ዘንድ መልካም ዝናን 「እንዲያደርግልን」 ረበና ተቀበል ሚና!!
ニレのフェラギ | 写真2014年 | ١٤٤٥