關於ዒልም ፈላጊ
ከ1000 በላይ ደርሶች ስብስብ
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
সেরেরেরেরা
• ዒልም ፈላጊ:
ይህ የሞባይል መተግበሪያ፦
- ከ40 በላይ የሱና ኡስታዞችን ደርሶች፣
- ዘርፈ ብዙ ፈኖችን: የዐቂዳ፣ የተውሒድ፣ የመክሀṒ የሲራ፣ የአደብ፣ የተርቢያ፣ የሐዲሥ፣ የፊቅህ፣ ዲሥ፣ የፒ የተጅዊድ ኪታቦችን፣
- እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ ከሶፍት ኮፒ ጋር
- ከ150 በላይ የኪታብ ቅጅዎችን፣ በአንድ ላይ አፋቶ ይፋ ላይ አፋቶ ይፋ
• አፑን ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች፦
- የፈለጉትን ደርስ በቀላሉ ለማግኘት ምልክት ማ
- ከቅጅዎቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራ
- ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ና የማታ ገፅታ ያፔ
- የፅሁፍ መጠን መጨመርና መቀነስ የሚያስችል፣
- የፈለጉትንደርስ ‘ሰርች’ ማድረጊያ ያለው፣
- የአፑን አጠቃቀም የሚያሳይ፣
- የጀማሪ ኪታቦችን ለብቻ የሚያሳይ፣
- የደርስ ሰአት እና ቀን አስታዋሽ(警報)ያለው፣
- ደርሱን አቋርጠን በሌላ ጊዜ ማዳመጥ ብንፈ
- አድስ ደርስ ሲጫን መልእክት የሚቀበል ነው።
• በመጨረሻም፦
ይህ ስራችን የላቀው አላህን ፊት ብቻ ተፈልጎበት የቻሕፈራ ደርሶችን ከተለያዩ የቴሌግራም ቻናሎች ላሰባሰ᠋ፋ ፋ በዚህ ስራ ለተባበሩ፣ ይህንን ስራ ለሚያሰራ῁ምሁ -ራሁ "ከኋለኞቹ ህዝቦች ዘንድ መልካም ዝናን እንዲያፋር፥ᕈ” ረበናተቀበልሚና! !
榆樹 | 榆樹2014 | ١٤٤٥