Mengenai ዒልም ፈላጊ
ከ1000 በላይ ደርሶች ስብስብ
بـــسم اللهِ الرَّحمنِ الرَّحـيم
وبـه نَستعين عونَك يا كريم
• ዒልም ፈላጊ:
ይህ የሞባይል መተግበሪያ፦
- ከ40 በላይ የሱና ኡስታዞችን ደርሶች፣
- ዘርፈ ብዙ ፈኖችን: የዐቂዳ፣ የተውሒድ፣ የመንሀጅ፣ የተ፭፣ የሲራ፣ የአደብ፣ የተርቢያ፣ የሐዲሥ፣ የፊቅህ፣ የነሕው፣ የ፣ የ፣ የተጅዊድ ኪታቦችን፣
- እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ ከሶፍት ኮፒ ጋር
- ከ150 በላይ የኪታብ ቅጅዎችን፣ በአንድ ላይ አካቶ ይዟል።
• አፑን ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች፦
- የፈለጉትን ደርስ በቀላሉ ለማግኘት ምልክት ማድረግ የስል የሚል
- ከቅጅዎቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት የሚያስችል፣
- ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ያካተተ፣
- የፅሁፍ መጠን መጨመርና መቀነስ የሚያስችል፣
- የፈለጉትን ደርስ ‘ሰርች’ ማድረጊያ ያለው፣
- የአፑን አጠቃቀም የሚያሳይ፣
- የጀማሪ ኪታቦችን ለብቻ የሚያሳይ፣
- የደርስ ሰአት እና ቀን አስታዋሽ (penggera) ያለው፣
- ደርሱን አቋርጠን በሌላ ጊዜ ማዳመጥ ብንፈልግ ካቆመበት ጀ፨ም
- አድስ ደርስ ሲጫን መልእክት የሚቀበል ነው።
• በመጨረሻም፦
ይህ ስራችን የላቀው አላህን ፊት ብቻ ተፈልጎበት የተሰሆህን ፊት ብቻ ተፈልጎበት የተሰሆንንን ደርሶችን ከተለያዩ የቴሌግራም ቻናሎች ላሰባሰበው፣ አፑጕ አፑጕ በዚህ ስራ ለተባበሩ፣ ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም፣ ለሁላቝ: -ለሁንም "ከኋለኞቹ ህዝቦች ዘንድ መልካም ዝናን እንዲያደርግልን" ዥልነ ዥልን ረበና ተቀበል ሚና!!
elm felagi | 2014 | ١٤٤٥
What's new in the latest 2.0.1
Maklumat APK ዒልም ፈላጊ
Versi lama ዒልም ፈላጊ
ዒልም ፈላጊ 2.0.1
ዒልም ፈላጊ 1.0.1
ዒልም ፈላጊ 1.0.0
Muat Turun Super Pantas dan Selamat melalui Apl APKPure
Satu klik untuk memasang fail XAPK/APK pada Android!