ዒልም ፈላጊ

Huda soft
Aug 12, 2025
  • 53.3 MB

    Rozmiar Pliku

  • Android 6.0+

    Android OS

O ዒልም ፈላጊ

ከ1000 በላይ ደርሶች ስብስብ

بـــسم اللهِ الرَّحمنِ الرَّحـيم

وبـه نَستعين عونَك يا كريم

• ዒልም ፈላጊ:

ይህ የሞባይል መተግበሪያ፦

- 40 በላይ የሱና ኡስታዞችን ደርሶች፣

- ዘርፈ ብዙ ፈኖችን: የዐቂዳ፣ የተውሒድ፣ የመንሀጅ፣ የተፍሲር፣ የሲራ፣ የአደብ፣ የተርቢያ፣ የሐዲሥ፣ የፊቅህ፣ የነሕው፣ የሶርፍ እና የተጅዊድ ኪታቦችን፣

- እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ ከሶፍት ኮፒ ጋር

- ከ150 በላይ የኪታብ ቅጅዎችን፣ በአንድ ላይ አካቶ ይዟል።

• አፑን ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች፦

- የፈለጉትን ደርስ በቀላሉ ለማግኘት ምልክት ማድረግ የሚያስችል፣

- ከቅጅዎቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት የሚያስችል፣

- ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ያካተተ፣

- የፅሁፍ መጠን መጨመርና መቀነስ የሚያስችል፣

- የፈለጉትን ደርስ „ሰርች” ማድረጊያ ያለው፣

- የአፑን አጠቃቀም የሚያሳይ፣

- የጀማሪ ኪታቦችን ለብቻ የሚያሳይ፣

- የደርስ ሰአት እና ቀን አስታዋሽ (alarm) ያለው፣

- ደርሱን አቋርጠን በሌላ ጊዜ ማዳመጥ ብንፈልግ ካቆመበት የሚጀምር፣

- አድስ ደርስ ሲጫን መልእክት የሚቀበል ነው።

• በመጨረሻም፦

ይህ ስራችን የላቀው አላህን ፊት ብቻ ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን፣ ደርሶችን ከተለያዩ የቴሌግራም ቻናሎች ላሰባሰበው፣ አፑን ላዘጋጀው፣ በዚህ ስራ ለተባበሩ፣ ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም፣ ለሁላችንም - አላህ: "ከኋለኞቹ ህዝቦች ዘንድ መልካም ዝናን እንዲያደርግልን" እማፀነዋለሁ። Najlepsze rozwiązanie!!

wiąz felagi | 2014 | ١٤٤٥

Pokaż więcejPokaż mniej

What's new in the latest 2.0.1

Last updated on Aug 12, 2025
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!

Informacje ዒልም ፈላጊ APK

Ostatnia wersja
2.0.1
Kategoria
Edukacja
Android OS
Android 6.0+
Rozmiar Pliku
53.3 MB
Deweloper
Huda soft
Available on
Bezpieczne i Szybkie Pobieranie APK na APKPure
APKPure używa weryfikacji podpisu, aby zapewnić bezpieczne pobieranie plików APK ዒልም ፈላጊ bez wirusów dla Ciebie

Stare wersje ዒልም ፈላጊ

Superszybkie i bezpieczne pobieranie za pośrednictwem aplikacji APKPure

Jedno kliknięcie, aby zainstalować pliki XAPK/APK na Androidzie!

Pobierz APKPure
Raport bezpieczeństwa

ዒልም ፈላጊ

2.0.1

Raport bezpieczeństwa będzie wkrótce dostępny. W międzyczasie proszę pamiętać, że ta aplikacja przeszła wstępne kontrole bezpieczeństwa APKPure.

SHA256:

e104c3c8b9dcc5f4557ee8517caa9631f4b27b3dd0163d650c49a721dfc7e2e3

SHA1:

e119a30602cbef3d9c5ba55eec0359963b9b37de