關於ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ
በዚህ የሙባይል አፕልኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መል ኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋል።
በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን (ﷺ) ላይ ይው ረድ።
እያንዳዱ ሙስሊም ሊያውቃቸው ግድ ከሚሉት ነገራቶች መካከል ወደሱ የተላኩ ትን ነብይ ማወቅ አንዱ ነው።
ከአነስ ብኑ ማሊክ ረዲየሏሁ ዐንሁ በተላለፈው ሐዲስ የአሏህ መልክተኛ(ሰለ ሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ሙሉ በላይ እርሱ ዘንድ ይበልጥ እስካልተወደድኩ ድረስ አላመነም" ብለዋል።
ነብዩን (ﷺ) ለመውደድ ስለእነሱ ማወቅ አስፈላጊ ስለሆነ በዚህ የሙባይል አፕ ልኬሽን የኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መልኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋ ል።
ስለ ነብዩ (ﷺ) እና ቤተሰቦቻቸው የበለጠ እንድንማር እና የበለጠ እንድንወዳ ቸው አላህ ይርዳን።
እርሶም ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።
በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።
ዝግጅት፡ አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT
最新版本1.0的更新日誌
Last updated on 2023年06月18日
Story of Prophet Muhammed in Amharic
ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ APK信息
在APKPure安全快速地下載APK
APKPure 使用簽章驗證功能,確保為您提供無病毒的 ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ APK 下載。
ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ歷史版本
ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ 1.0
6.2 MB2023年06月18日