About የነብያት ታሪክ story of prophets
the collection of 25 prophetes story in islam የ25 የነብያት ታሪክ በአማርኛ
በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን (ﷺ) ላይ ይውረድ።
ይህ አፕ የ25 ነብያት ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟል። ከቀደምቶች ታሪክ እራሳችንን እንድናስተምር ይረዳን ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።
ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም በሞት ለተለዩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ።
በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።
የአፑ አዘጋጅ አብዱራሂም ማህሙድ
What's new in the latest 1.0
Last updated on 2022-12-01
New Relase
-searching bug fixed
-some layout improvment
-story add
-searching bug fixed
-some layout improvment
-story add
የነብያት ታሪክ story of prophets APK Information
Safe & Fast APK Downloads on APKPure
APKPure uses signature verification to ensure virus-free የነብያት ታሪክ story of prophets APK downloads for you.
Old Versions of የነብያት ታሪክ story of prophets
የነብያት ታሪክ story of prophets 1.0
Dec 1, 20228.7 MB
Super Fast and Safe Downloading via APKPure App
One-click to install XAPK/APK files on Android!