Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ
5.0
Android OS
Acerca del Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ
Mahilete Tsige es un libro de oraciones ortodoxo etíope escrito por Aba Tsige Dingil
ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ኃይለ ቃልን ከትርጓሜ, ትርጓሜን ከምሥጢር እንዲሁም ደግሞ ምሥጢርን ከዜማ ጋር አስተባብረውና አስማምተው የሚደርሱ ሊቃውንት ባለቤት ናት. በ 5 ኛው መ.ክ.ዘመን የተነሣው ታላቁ ሊቅ
ያሬድ ክ ክ ክ ክ ክ ክ ዘመን ድንግል ማኅሌተ ማኅሌተ
ጽጌ ድርሰት
የእመቤታችን በዚህ ወቅት በየሳምንቱ እሑድ ሌሊት በሙሉ የእመቤታችንን ከልጇ ጋር ወደ ግብፅ መሰደድና መንከራተት እያሰቡ የሚደረስ ምሥጋናና ጸሎት ነው.
በሀገራችን የመስከረምና የጥቅምት ወራት / ዘመነ ጽጌ / ናቸው ፡፡ ወቅት በዚህም ዘመን ጌታችንና መድኃኒታችን መድኃኒታችን “ስለ ልብስስ ስለምን ስለምን? አበቦች ፣ እግዚአብሔርን ዛሬ ያለውን ነገም ወደ እቶን የሚጣለውን የሜዳን ሣር እንዲህ የሚያለብሰው ከሆነ እናንተ እምነት የጐደላችሁ እናንተንማ ይልቁን እንዴት እንግዲህ ምን
እንበላለን ምንስ እንጠጣለን? ምንስ እንለብሳለን? ብላችሁ አትጨነቁ ... »/ማቴ.5 28-33/
ነው ፡፡ ክቡር ተዘከር መዝ መዝ መዝ መዝ መዝ መዝ መዝ መዝ መዝ መዝ መዝ መዝ መዝ መዝ መዝ መዝ መዝ መዝ መዝ መዝ መዝ ሕይወት በሣር ይመሰላል ፡፡ ሣር አድጐ አብቦ ከዚያ በኋላ ይደርቅና በነፋስ አማካኝነት ያ የረገፈው ሣር እየተነሣ የነበረበት ቦታ ስንኳ እስከማይታወቅ ድረስ ይሆናል. ከአደገ በኋላ
ስለዚህ ዘመነ ጽጌ ሰው ዘመኑ እንደ አበባ በቶሎ የሚረግፍ መሆኑን በማሰብ ይህ ዘመን ሳያልፍ መልካም ሥራ ለመሥራት ትንሣኤ ኅሊና የሚነሣበት ጊዜ ነው. ያሬድ
አጭርነት የሕይወቱን ኢምንትነት በዚህ ሕላዌ የተፈጠረ ሰው በዚህ ዓለም ክፉ ሥራ መሥራት እንደሌለበት ሁልጊዜ በተዘክሮተ ሞት እንዲኖር የሚያስረዳ ነው.
ጽጌ ድርሰት ይህም ድርሰት «ማኅሌተ» በመባል የሚታወቀው ነው ፡፡ ፡፡ ፍሬ ከአበባ አበባም ከፍሬ እንደሚገኘው ሁሉ ማኅሌተ ጽጌም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምንና ልጇን መድኃኒታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስን በአበባና በፍሬ እየመሰለ የሚያስረዳ ድርሰት ነው. በአበባ ትወጽእ
፤ ከሥሩም ቁጥቋጦ ኢሳ 1/ 1/ 1/ 1/ አባ ጽጌ ድንግልም ድርሰቱን በዚሁ አንጻር በመቀመር እያንዳንዱን መልክዕ እመቤታችንንና ልጇን አስተባብሮ በጽጌና በፍሬ በመመሰል የእግዚአብሔርን ድንቅ ሥራ በምሥጢር በታሪክ, በጸሎትና በመሳሰለው መልክ ድንቅ በሆነና በተዋበ ሁኔታ አዋሕዶ ደርሶታል.
Novedades más recientes 6.0.4
Información de Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ APK
Descarga rápida y segura a través de APKPure App
¡Un clic para instalar archivos XAPK/APK en Android!