Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ
5.0
Android OS
关于Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ
Mahilete Tsige是由Aba Tsige Dingil撰写的埃塞俄比亚正统祈祷书
ቅድስትቤተክርስቲያናችንኃይለቃልንከትርጓሜ,ትርጓሜንከምሥጢርእንዲሁምደግሞከዜማጋርአስተባብረውናአስማምተውየሚደርሱሊቃውንትባለቤትናት。 በ5ኛውመ.ክ.ዘመንየተነሣውታላቁሊቅ
ቅዱስያሬድአምስቱንጸዋትወሲደርስበ14ኛውመ.ክ.ዘመንየተነሣውአባጊዮርጊስደግሞሰዓታትንደርሷል。 በዚሁዘመንአባጋርጥልቅመንፈሳዊፍቅርየነበረውአባድንግልድንግል“ማኅሌተጽጌ”የተባለውንድርሰትደርሷል。
ማኅሌተጽጌግጥማዊአካሔድያለውድንቅኢትዮጵያዊነውነው。 ይህድርሰትጊዜየሚጸለይቢሆንምበተለየሁኔታበቤተክርስቲያንአገልግሎትከመስከረምከመስከረም26እስከኅዳር5ቀንድረስ
ባለውየእመቤታችንየቅድስትድንግልማርያምየስደትዘመንነው。 በዚህወቅትእሑድሌሊትበሙሉየእመቤታችንንከልጇጋርወደግብፅመንከራተትእያሰቡየሚደረስምሥጋናናጸሎትነው。
በሀገራችንየመስከረምናየጥቅምትወራትየአበባ/ዘመነጽጌ/ናቸው。 ይህምወቅትተራሮችበአበባየሚያጌጡበትናለዓይንየሚሆኑበትጊዜነው。 በዚህምዘመንጌታችንናመድኃኒታችንኢየሱስክርስቶስ“ስለልብስስስለምንትጨነቃላችሁ? የሜዳአበቦችእንዴትእንዲያድጉልብአድርጋችሁተመልከቱ。 አይደክሙም,አይፈትሉም;ነገርግንእላችኋለሁሰሎሞንስእንኳበክብሩሁሉእንደአንዱአልለበሰም。 እግዚአብሔርንዛሬያለውንወደእቶንየሚጣለውንየሜዳንሣርእንዲህየሚያለብሰውከሆነእናንተየጐደላችሁእናንተንማይልቁንእንዴትእንግዲህእንግዲህ
እንበላለንምንስእንጠጣለን? ምንስምንስ? ብላችሁብላችሁ...»/ማቴ.528-33/በማለትየተናገረውንቃልመጨነቅየሚገባንመንግሥተሰማያትእንጂበዚህዓለምስላለውነገርእንዳልሆነበአበባያለበሰአምላክበአርአያውናበአምሳሉእኛንእኛንለኑሮምግብናልብስእንደማይነሳንእያሰብንየምንዘክርበትየምንዘክርበትየምንዘክርበት
ነው。 እንዲሁምክቡርዳዊት«ተዘከርእግዚኦከመንሕነሰብእሰከመሳዕርመዋዕሊሁወከመገዳምይፈሪይፈሪይፈሪ;አቤቱእኛአፈርእንደሆንሰውስዘመኑእንደሣርነውእንደዱርአበባእንዲሁነፋስበነፈሰበትያልፋልናመዝመዝ»/መዝ.1ዐ2; 14-16 /በማለትእንደተናገረው የሰውሕይወትበሣርይመሰላል。 ሣርአድጐከዚያበኋላይደርቅናበነፋስአማካኝነትያየረገፈውሣርየነበረበትቦታስንኳእስከማይታወቅድረስይሆናል。 ሰውምከአደገበኋላበሕማምፀሐይነትይደርቅናበሞተይወሰዳልይወሰዳል。 ከዚያበኋላወደመቃብርሲወርድየነበረበትቦታይዘነጋል。
ስለዚህዘመነጽጌሰውእንደአበባበቶሎየሚረግፍበማሰብይህዘመንሳያልፍመልካምሥራለመሥራትትንሣኤኅሊናየሚነሣበትነውነው。 ቅዱስያሬድለዘመነጽጌየሠራውድጓምይህንኑዘመንዘመን
አጭርነትየሕይወቱንበዚህሕላዌየተፈጠረሰውበዚህዓለምክፉሥራእንደሌለበትሁልጊዜበተዘክሮተሞትእንዲኖርየሚያስረዳነው。
በዘመነጽጌቅዱስያሬድድጓበተጨማሪከላይበበ14ኛውመቶክፍለዘመንአባጽጌድንግልከዚሁዘመንጋርየተያያዘድርሰትደርሷል。 ይህድርሰትበግጥምየተደረሰበአብዛኛውአምስትስንኞችያሉትሲሆንብዛቱም15ዐያክልነው。 ይህምድርሰት«ማኅሌተጽጌ»በመባልየሚታወቀውነው。 ፍሬከአበባአበባምእንደሚገኘውሁሉማኅሌተጽጌምእመቤታችንድንግልማርያምንናልጇንመድኃኒታችንናአምላካችንኢየሱስክርስቶስንበአበባናበፍሬየሚያስረዳድርሰትነውነው。 እርሷንበአበባሲመስልልጇንበፍሬበፍሬሲመስልደግሞልጇንበአበባእየመሰለይናገራል。 ነቢዩኢሳይያስ«ትወጽእበትርእምሥርወእሴይወየዓርግጽጌእምጉንዱ;ከእሴይግንድበትር
ይወጣል;ከሥሩምቁጥቋጦያፈራል»/ኢሳ.111/ብሎከእሴይዘርየምትገኘውንእመቤታችንንከርሷየሚገኘውንክርስቶስንደግሞበጽጌመስሎትንቢቱንተናግሯል。 አባጽጌድርሰቱንበዚሁአንጻርበመቀመርእያንዳንዱንመልክዕልጇንአስተባብሮበጽጌናበፍሬበመመሰልየእግዚአብሔርንሥራበምሥጢርበታሪክበታሪክ,በጸሎትናበመሳሰለውመልክድንቅበሆነናበተዋበሁኔታደርሶታልደርሶታል。
最新版本6.0.4的更新日志
Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ APK信息
在APKPure上极速安全下载应用
一键安装安卓XAPK/APK文件!