Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ
5.0
Android OS
Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ hakkında
Mahilete Tsige, Aba Tsige Dingil tarafından yazılmış bir Etiyopyalı Ortodoks dua kitabıdır
ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ኃይለ ቃልን ከትርጓሜ ፣ ትርጓሜን ከምሥጢር እንዲሁም ደግሞ ምሥጢርን ከዜማ ጋር አስተባብረውና የሚደርሱ የሚደርሱ ሊቃውንት ባለቤት ናት ፡፡ በ 5 ኛው መ.ክ.ዘመን የተነሣው ታላቁ ሊቅ
በ ያሬድ አምስቱን ጸዋትወ ዜማ ሲደርስ በ 14 ኛው መ.ክ.ዘመን የተነሣው የተነሣው ጊዮርጊስ ሰዓታትን ሰዓታትን ደርሷል ፡፡ ማኅሌተ ዘመን አባ ጊዮርጊስ ጋር ጥልቅ መንፈሳዊ ፍቅር የነበረው አባ ጽጌ ድንግል “ማኅሌተ ጽጌ” የተባለውን ድርሰት ደርሷል ፡፡
ማኅሌተ ጽጌ ግጥማዊ አካሔድ ያለው ድንቅ ኢትዮጵያዊ ድርሰት ነው ፡፡ እስከ ድርሰት በማንኛውም ጊዜ የሚጸለይ ቢሆንም በተለየ ሁኔታ በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት የሚውለው ከመስከረም 26 እስከ ኅዳር 5 ቀን ድረስ
ባለው የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የስደት ዘመን ነው ፡፡ በዚህ ወቅት በየሳምንቱ እሑድ ሌሊት በሙሉ የእመቤታችንን ከልጇ ጋር ወደ ግብፅ መሰደድና መንከራተት እያሰቡ የሚደረስ ምሥጋናና ጸሎት ነው ፡፡
በሀገራችን የመስከረምና የጥቅምት ወራት የአበባ ወራት / ዘመነ ጽጌ / ናቸው ፡፡ ይህም ወቅት ተራሮች በአበባ የሚያጌጡበትና ለዓይን ማራኪ የሚሆኑበት ጊዜ ነው ፡፡ ስለ ዘመን ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ “ስለ ልብስስ ስለምን ትጨነቃላችሁ? የሜዳ አበቦች እንዴት እንዲያድጉ ልብ አድርጋችሁ ተመልከቱ ፡፡ አይደክሙም ፣ አይፈትሉም ፤ ነገር ግን ሰሎሞንስ ሰሎሞንስ እንኳ በክብሩ ሁሉ ከእነዚህ እንደ አንዱ አልለበሰም ፡፡ እግዚአብሔርን ዛሬ ያለውን ነገም ወደ እቶን የሚጣለውን የሜዳን ሣር እንዲህ የሚያለብሰው ከሆነ እናንተ እምነት የጐደላችሁ እናንተንማ ይልቁን እንዴት እንግዲህ ምን
እንበላለን ምንስ እንጠጣለን? ምንስ እንለብሳለን? ብላችሁ አትጨነቁ ... »/ማቴ.5 28-33/ በማለት የተናገረውን ቃል በማሰብ መጨነቅ የሚገባን የሚገባን ሰማያት ለመግባት እንጂ ዓለም ስላለው ነገር እንዳልሆነ እንዳልሆነ ተራሮችን በአበባ አምላክ በአርአያውና የፈጠረንን እኛን ለኑሮ የሚያስፈልገንን የሚያስፈልገንን ምግብና ልብስ እያሰብን እያሰብን የምንዘክርበት ወቅት
ነው. እንዲሁም ክቡር ዳዊት «ተዘከር እግዚኦ ከመ መሬት ንሕነ ሰብእሰ ከመ ሳዕር መዋዕሊሁ ወከመ ጽጌ ገዳም ከማሁ ፤ አቤቱ እኛ አፈር አፈር እንደሆን አስብ ዘመኑ እንደሣር ነው እንደ ዱር አበባ እንዲሁ ያብባል ነፋስ በነፈሰበት ጊዜ መዝ መዝ መዝ ዱር ዱር አበባ እንዲሁ ያብባል ነፋስ በነፈሰበት ጊዜ ያልፋልና» / የሰው ሕይወት በሣር ይመሰላል ፡፡ ሣር አድጐ አብቦ ከዚያ በኋላ ይደርቅና በነፋስ አማካኝነት ያ የረገፈው ሣር እየተነሣ የነበረበት ቦታ ስንኳ እስከማይታወቅ ድረስ ይሆናል ፡፡ ሰውም ከአደገ በኋላ በሕማም ፀሐይነት ይደርቅና በሞተ ነፋስነት ይወሰዳል ፡፡ ከዚያ በኋላ ወደ መቃብር ሲወርድ የነበረበት ቦታ ይዘነጋል ፡፡
ስለዚህ ዘመነ ጽጌ ሰው ዘመኑ እንደ አበባ በቶሎ የሚረግፍ መሆኑን በማሰብ ይህ ዘመን ሳያልፍ መልካም ለመሥራት ትንሣኤ ኅሊና ኅሊና የሚነሣበት ጊዜ ነው ፡፡ ቅዱስ ያሬድ ለዘመነ ጽጌ የሠራው ድጓም ይህንኑ የሰውን ዘመን
አጭርነት የሕይወቱን ኢምንትነት በዚህ ሕላዌ የተፈጠረ ሰው በዚህ ዓለም ክፉ ሥራ መሥራት እንደሌለበት ሁልጊዜ በተዘክሮተ ሞት እንዲኖር የሚያስረዳ ነው ፡፡
ኛው ጽጌ ቅዱስ ያሬድ ከደረሰው ድጓ በተጨማሪ ከላይ እንደተጠቀሰው በ 14 በ መቶ ክፍለ ዘመን አባ ጽጌ ድንግል ከዚሁ ዘመን ዘመን ጋር የተያያዘ ድርሰት ፡፡ ፡፡ ብዛቱም ድርሰት በግጥም መልክ የተደረሰ በአብዛኛው አምስት ስንኞች ያሉት ሲሆን ብዛቱም 15 ዐ ያክል ነው ፡፡ ድርሰት ድርሰት «ማኅሌተ ጽጌ» በመባል የሚታወቀው ነው ፡፡ ፍሬ ከአበባ አበባም ከፍሬ እንደሚገኘው ሁሉ ማኅሌተ ጽጌም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምንና ልጇን መድኃኒታችንና አምላካችን ክርስቶስን በአበባና በፍሬ በፍሬ እየመሰለ የሚያስረዳ ድርሰት ነው ፡፡ ፡፡ እርሷን በአበባ ሲመስል ልጇን በፍሬ በፍሬ ሲመስል ሲመስል ደግሞ ልጇን በአበባ እየመሰለ ይናገራል ፡፡ ኢሳይያስ ኢሳይያስ «ትወጽእ በትር እምሥርወ እሴይ ወየዓርግ ጽጌ እምጉንዱ ፤ ከእሴይ ግንድ በትር
ኢሳ ፤ ከሥሩም ቁጥቋጦ ያፈራል »/ኢሳ.11 1/ ብሎ ከእሴይ ዘር የምትገኘውን እመቤታችንን በበትር ከርሷ የሚገኘውን ክርስቶስን ደግሞ በጽጌ መስሎ ትንቢቱን ተናግሯል ፡፡ አባ ጽጌ ድንግልም ድርሰቱን በዚሁ አንጻር በመቀመር እያንዳንዱን መልክዕ እመቤታችንንና ልጇን ልጇን አስተባብሮ በፍሬ በመመሰል የእግዚአብሔርን ሥራ በምሥጢር በታሪክ በታሪክ ፣ በጸሎትና በመሳሰለው መልክ ድንቅ በሆነና በተዋበ ሁኔታ አዋሕዶ ደርሶታል
What's new in the latest 6.0.4
Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ APK Bilgileri
APK Uygulaması ile Süper Hızlı ve Güvenli İndirme
XAPK/APK dosyalarını Android'e yüklemek için tek tıkla!