Our website uses necessary cookies to enable basic functions and optional cookies to help us to enhance your user experience. Learn more about our cookie policy by clicking "Learn More".
Accept All Only Necessary Cookies
Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ-icoon

6.0.4 by Goranda Apps


Aug 22, 2024

Over Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ

Mahilete Tsige is een Ethiopisch-orthodox gebedenboek geschreven door Aba Tsige Dingil

ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ኃይለ ቃልን ከትርጓሜ, ትርጓሜን ከምሥጢር እንዲሁም ደግሞ ምሥጢርን ከዜማ ጋር አስተባብረውና አስማምተው የሚደርሱ ሊቃውንት ባለቤት ናት. በ 5 ኛው መ.ክ.ዘመን የተነሣው ታላቁ ሊቅ

ቅዱስ ያሬድ አምስቱን ጸዋትወ ዜማ ሲደርስ በ 14 ኛው መ.ክ.ዘመን የተነሣው አባ ጊዮርጊስ ደግሞ ሰዓታትን ደርሷል. በዚሁ ዘመን አባ ጊዮርጊስ ጋር ጥልቅ መንፈሳዊ ፍቅር የነበረው አባ ጽጌ ድንግል "ማኅሌተ ጽጌ" የተባለውን ድርሰት ደርሷል.

ማኅሌተ ጽጌ ግጥማዊ አካሔድ ያለው ድንቅ ኢትዮጵያዊ ድርሰት ነው. ይህ ድርሰት በማንኛውም ጊዜ የሚጸለይ ቢሆንም በተለየ ሁኔታ በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት የሚውለው ከመስከረም 26 እስከ ኅዳር 5 ቀን ድረስ

ባለው የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የስደት ዘመን ነው. በዚህ ወቅት በየሳምንቱ እሑድ ሌሊት በሙሉ የእመቤታችንን ከልጇ ጋር ወደ ግብፅ መሰደድና መንከራተት እያሰቡ የሚደረስ ምሥጋናና ጸሎት ነው.

በሀገራችን የመስከረምና የጥቅምት ወራት የአበባ ወራት / ዘመነ ጽጌ / ናቸው. ይህም ወቅት ተራሮች በአበባ የሚያጌጡበትና ለዓይን ማራኪ የሚሆኑበት ጊዜ ነው. በዚህም ዘመን ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ "ስለ ልብስስ ስለምን ትጨነቃላችሁ? የሜዳ አበቦች እንዴት እንዲያድጉ ልብ አድርጋችሁ ተመልከቱ. አይደክሙም, አይፈትሉም; ነገር ግን እላችኋለሁ ሰሎሞንስ እንኳ በክብሩ ሁሉ ከእነዚህ እንደ አንዱ አልለበሰም. እግዚአብሔርን ዛሬ ያለውን ነገም ወደ እቶን የሚጣለውን የሜዳን ሣር እንዲህ የሚያለብሰው ከሆነ እናንተ እምነት የጐደላችሁ እናንተንማ ይልቁን እንዴት እንግዲህ ምን

እንበላለን ምንስ እንጠጣለን? ምንስ እንለብሳለን? ብላችሁ አትጨነቁ ... »/ማቴ.5 28-33/ በማለትበማለትየተናገረውንቃልቃልበማሰብየሚገባንተራሮችንተራሮችን ተራሮችንተራሮችንአትጨነቁተራሮችንተራሮችንወቅትወቅትወቅትወቅትወቅትወቅትወቅትወቅትወቅትወቅትወቅትወቅትወቅትወቅትወቅትወቅትወቅትወቅትወቅትወቅትወቅት

ነው. እንዲሁም ክቡር ዳዊት «ተዘከር እግዚኦ ከመ መሬት ንሕነ ሰብእሰ ከመ ሳዕር መዋዕሊሁ ወከመ ጽጌ ገዳም ከማሁ አቤቱ አቤቱ እኛ አስብ አስብ ዘመኑ ዘመኑ እንደሣር እንደ እንደ እንዲሁ እንዲሁ ነፋስ ያልፋልና ያልፋልና መዝ መዝ መዝ መዝ መዝ መዝ መዝ;;;;;;;;; መዝ መዝ የሰው ሕይወት በሣር ይመሰላል. ሣር አድጐ አብቦ ከዚያ በኋላ ይደርቅና በነፋስ አማካኝነት ያ የረገፈው ሣር እየተነሣ የነበረበት ቦታ ስንኳ እስከማይታወቅ ድረስ ይሆናል. ሰውም ከአደገ በኋላ በሕማም ፀሐይነት ይደርቅና በሞተ ነፋስነት ይወሰዳል. ከዚያ በኋላ ወደ መቃብር ሲወርድ የነበረበት ቦታ ይዘነጋል.

ስለዚህ ዘመነ ጽጌ ሰው ዘመኑ እንደ አበባ በቶሎ የሚረግፍ መሆኑን በማሰብ ይህ ዘመን ሳያልፍ መልካም ሥራ ለመሥራት ትንሣኤ ኅሊና የሚነሣበት ጊዜ ነው. ቅዱስ ያሬድ ለዘመነ ጽጌ የሠራው ድጓም ይህንኑ የሰውን ዘመን

አጭርነት የሕይወቱን ኢምንትነት በዚህ ሕላዌ የተፈጠረ ሰው በዚህ ዓለም ክፉ ሥራ መሥራት እንደሌለበት ሁልጊዜ በተዘክሮተ ሞት እንዲኖር የሚያስረዳ ነው.

በዘመነ ጽጌ ቅዱስ ያሬድ ከደረሰው ድጓ በተጨማሪ ከላይ እንደተጠቀሰው በ 14 ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተነሣ አባ ጽጌ ድንግል ከዚሁ ዘመን ጋር የተያያዘ ድርሰት ደርሷል. ይህ ድርሰት በግጥም መልክ የተደረሰ በአብዛኛው አምስት ስንኞች ያሉት ሲሆን ብዛቱም 15 ዐ ያክል ነው. ይህም ድርሰት «ማኅሌተ ጽጌ» በመባል የሚታወቀው ነው. ፍሬ ከአበባከአበባአበባምአበባምከፍሬእንደሚገኘውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነውነው. እርሷን በአበባ ሲመስል ልጇን በፍሬ እርሷን በፍሬ ሲመስል ደግሞ ልጇን በአበባ እየመሰለ ይናገራል. ነቢዩ ኢሳይያስ «ትወጽእ በትር እምሥርወ እሴይ ወየዓርግ ጽጌ እምጉንዱ; ከእሴይ ግንድ በትር

ይወጣል; ከሥሩም ቁጥቋጦ ያፈራል »/ኢሳ.11 1/ ብሎ ከእሴይ ዘር የምትገኘውን እመቤታችንን በበትር ከርሷ የሚገኘውን ክርስቶስን ደግሞ በጽጌ መስሎ ትንቢቱን ተናግሯል. አባ ጽጌጽጌድንግልምድንግልምድንግልምድንግልምበታሪክበታሪክበታሪክበታሪክደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታልደርሶታል.

Wat is er nieuw in de nieuwste versie 6.0.4

Last updated on Aug 22, 2024

Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!

Vertaling Laden...

Aanvullende APP -informatie

Laatste Versie

Verzoek update van Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ 6.0.4

Android vereist

5.0

Available on

Verkrijg Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ via Google Play

Meer Info

Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ Screenshots

Comment Loading...
Abonneer u op APKPure
Wees de eerste die toegang krijgt tot de vroege release, nieuws en gidsen van de beste Android -games en apps.
Nee bedankt
Aanmelden
Succesvol ingeschreven!
Je bent nu geabonneerd op APKPure.
Abonneer u op APKPure
Wees de eerste die toegang krijgt tot de vroege release, nieuws en gidsen van de beste Android -games en apps.
Nee bedankt
Aanmelden
Succes!
Je bent nu geabonneerd op onze nieuwsbrief.