Our website uses necessary cookies to enable basic functions and optional cookies to help us to enhance your user experience. Learn more about our cookie policy by clicking "Learn More".
Accept All Only Necessary Cookies
Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ آئیکن

6.0.4 by Goranda Apps


Aug 22, 2024

About Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ

مہلیٹ شیج ایک ایتھوپیا کے آرتھوڈوکس کی دعا کی کتاب ہے جس کا لکھا ابا شیج ڈنگیل نے لکھا ہے

ቤተ ክርስቲያናችን ኃይለ ቃልን ከትርጓሜ ፣ ትርጓሜን ከምሥጢር እንዲሁም ደግሞ ምሥጢርን ከዜማ አስተባብረውና አስተባብረውና አስማምተው የሚደርሱ ሊቃውንት ባለቤት ናት ሊቅ 5 ኛው መ.ክ.ዘመን የተነሣው ታላቁ ሊቅ

ቅዱስ ያሬድ አምስቱን ጸዋትወ ዜማ ሲደርስ በ 14 ኛው መ.ክ.ዘመን የተነሣው አባ ጊዮርጊስ ደግሞ ሰዓታትን ደርሷል ዘመን አባ ጊዮርጊስ ጋር ጥልቅ መንፈሳዊ ፍቅር የነበረው አባ ጽጌ ድንግል "ማኅሌተ ጽጌ" የተባለውን ድርሰት ደርሷል

ጽጌ ግጥማዊ አካሔድ ያለው ድንቅ ኢትዮጵያዊ ድርሰት ነው ይህ ድርሰት ኅዳር ጊዜ የሚጸለይ ቢሆንም በተለየ ሁኔታ በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት የሚውለው ከመስከረም 26 እስከ ኅዳር 5 ቀን

የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የስደት ዘመን ነው ፡፡ ወቅት በየሳምንቱ እሑድ ሌሊት በሙሉ የእመቤታችንን ከልጇ ጋር ወደ ግብፅ መሰደድና መንከራተት እያሰቡ የሚደረስ ምሥጋናና ጸሎት ነው

በሀገራችን የመስከረምና የጥቅምት ወራት የአበባ ወራት / ዘመነ ጽጌ / ናቸው ወቅት ተራሮች በአበባ የሚያጌጡበትና ለዓይን ማራኪ የሚሆኑበት ጊዜ ነው ትጨነቃላችሁ ዘመን ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ “ስለ ልብስስ ስለምን ትጨነቃላችሁ؟ አበቦች እንዴት እንዲያድጉ ልብ አድርጋችሁ ተመልከቱ አይደክሙም ፣ አይፈትሉም ፤ ግን እላችኋለሁ ሰሎሞንስ እንኳ በክብሩ ከእነዚህ ከእነዚህ እንደ አንዱ አልለበሰም ዛሬ ያለውን ነገም ወደ እቶን የሚጣለውን የሜዳን ሣር እንዲህ የሚያለብሰው ከሆነ እናንተ እምነት የጐደላችሁ እናንተንማ ይልቁን እንዴት እንግዲህ

እንጠጣለን ምንስ እንጠጣለን؟ እንለብሳለን እንለብሳለን؟ ብላችሁ አትጨነቁ ... »/ማቴ.5 28-33/ በማለት የተናገረውን ቃል በማሰብ መጨነቅ መጨነቅ የሚገባን መንግሥተ ሰማያት ለመግባት በዚህ ዓለም ስላለው ስላለው ነገር እንዳልሆነ በአበባ እንደማይነሳን እንደማይነሳን በአምሳሉ የፈጠረንን የፈጠረንን እኛን ለኑሮ ልብስ እንደማይነሳን እያሰብን የምንዘክርበት ወቅት

ነው ክቡር ዳዊት «ተዘከር እግዚኦ ከመ መሬት ንሕነ ሰብእሰ ከመ ሳዕር መዋዕሊሁ ወከመ ጽጌ ገዳም ከማሁ ይፈሪ አቤቱ እኛ አፈር እንደሆን አስብ ሰውስ ዘመኑ እንደሣር ነው ዱር ዱር አበባ እንዲሁ ነፋስ በነፈሰበት ጊዜ ያልፋልና »/መዝ.1ዐ2፤14-16/ በማለት እንደ ተናገረው የሰው ሕይወት በሣር ይመሰላል ይመሰላል አድጐ አብቦ ከዚያ በኋላ ይደርቅና በነፋስ አማካኝነት ያ የረገፈው ሣር እየተነሣ የነበረበት ቦታ ስንኳ እስከማይታወቅ ድረስ ይሆናል ከአደገ በኋላ በሕማም ፀሐይነት ይደርቅና በሞተ ነፋስነት ይወሰዳል በኋላ ወደ መቃብር ሲወርድ የነበረበት ቦታ ይዘነጋል ፡፡

ዘመነ ጽጌ ሰው ዘመኑ እንደ አበባ በቶሎ የሚረግፍ መሆኑን በማሰብ ይህ ዘመን መልካም መልካም ሥራ ለመሥራት ትንሣኤ ኅሊና የሚነሣበት ጊዜ ነው ዘመን ያሬድ ለዘመነ ጽጌ የሠራው ድጓም ይህንኑ የሰውን ዘመን

የሕይወቱን ኢምንትነት በዚህ ሕላዌ የተፈጠረ ሰው በዚህ ዓለም ክፉ ሥራ መሥራት እንደሌለበት ሁልጊዜ በተዘክሮተ ሞት እንዲኖር የሚያስረዳ ነው

በዘመነ ጽጌ ቅዱስ ያሬድ ከደረሰው ድጓ በተጨማሪ ከላይ እንደተጠቀሰው በ 14 ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተነሣ አባ ጽጌ ድንግል ከዚሁ ዘመን ጋር የተያያዘ ድርሰት ደርሷል ደርሷል ፡፡ ይህ ድርሰት በግጥም መልክ የተደረሰ በአብዛኛው አምስት ስንኞች ያሉት ሲሆን ብዛቱም ብዛቱም 15 ዐ ያክል ነው ፡፡ ድርሰት «ማኅሌተ ጽጌ» በመባል የሚታወቀው ነው ፍሬ ከአበባ አበባም ከፍሬ እንደሚገኘው ሁሉ ማኅሌተ ጽጌም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምንና ልጇን አምላካችን አምላካችን ኢየሱስ በአበባና በአበባና በፍሬ እየመሰለ የሚያስረዳ ድርሰት ነው ፡፡ በአበባ ሲመስል ልጇን በፍሬ እርሷን በፍሬ ሲመስል ደግሞ ልጇን በአበባ እየመሰለ ይናገራል ፡፡ ኢሳይያስ «ትወጽእ በትር እምሥርወ እሴይ ወየዓርግ ጽጌ እምጉንዱ በትር ግንድ በትር

ይወጣል ከሥሩም ቁጥቋጦ ያፈራል »/ኢሳ.11 1 / ብሎ ከእሴይ ዘር የምትገኘውን እመቤታችንን በበትር ከርሷ የሚገኘውን ክርስቶስን ደግሞ በጽጌ መስሎ ትንቢቱን ተናግሯል ጽጌ ድንግልም ድርሰቱን በዚሁ አንጻር በመቀመር እያንዳንዱን መልክዕ እመቤታችንንና ልጇን አስተባብሮ በፍሬ በመመሰል የእግዚአብሔርን ሥራ በምሥጢር በታሪክ በታሪክ ፣ በመሳሰለው መልክ ድንቅ በሆነና በተዋበ ሁኔታ አዋሕዶ ደርሶታል

میں نیا کیا ہے 6.0.4 تازہ ترین ورژن

Last updated on Aug 22, 2024

Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!

ترجمہ لوڈ ہو رہا ہے...

معلومات ایپ اضافی

تازہ ترین ورژن

Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ اپ ڈیٹ کی درخواست کریں 6.0.4

Android درکار ہے

5.0

Available on

گوگل پلے پر Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ حاصل کریں

مزید دکھائیں

Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ اسکرین شاٹس

تبصرہ لوڈ ہو رہا ہے...
APKPure کو سبسکرائب کریں
ابتدائی ریلیز ، خبروں ، اور بہترین اینڈروئیڈ گیمز اور ایپس کے رہنماؤں تک رسائی حاصل کرنے والے پہلے بنیں۔
نہیں شکریہ
سائن اپ
کامیابی کے ساتھ سبسکرائب!
اب آپ کو اپک پور کی سبسکرائب کیا گیا ہے۔
APKPure کو سبسکرائب کریں
ابتدائی ریلیز ، خبروں ، اور بہترین اینڈروئیڈ گیمز اور ایپس کے رہنماؤں تک رسائی حاصل کرنے والے پہلے بنیں۔
نہیں شکریہ
سائن اپ
کامیابی!
اب آپ ہمارے نیوز لیٹر کی رکنیت لے چکے ہیں۔