عن አል-ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ቁጥር (01)
አል-ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك) ሀፊዘሁሏህ
ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአል ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን ትምህርት(ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ከ 1-50 ያለውን ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።
የቀረውን ከ50-100 ያለውን ደርስ በቁጥር 2 አፕ ተዘጋጅቶዋል።
መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦
✑የኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
✑የኡሱሉ ሰላሳ ኪታቡ በpdf ፣
✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያቫ ገፅ ይዟል።
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።
What's new in the latest 1.0
Last updated on 2022-08-30
First relase.
معلومات አል-ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ቁጥር (01) APK
تنزيلات APK آمنة وسريعة على موقع APKPure
يستخدم APKPure التحقق من التوقيع لضمان تقديم تنزيلات خالية من الفيروسات لـ አል-ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ቁጥር (01) APK لك.
الإصدارات القديمة لـ አል-ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ቁጥር (01)
አል-ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ቁጥር (01) 1.0
117.0 MB30/08/2022

قم بتنزيل سريع وآمن بالغاية عبر تطبيق APKPure
قم بتثبيت ملفات XAPK/APK بنقرة واحدة على أندرويد!