ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ

ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ

Huda soft
18/06/2023
  • 6.2 MB

    حجم الملف

  • Android 5.0+

    Android OS

عن ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ

በዚህ የሙባይል አፕልኬሽን የነብያችንን ﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መልኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋል።

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው

የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን (ﷺ) ላይ ይውረድ።

እያንዳዱ ሙስሊም ሊያውቃቸው ግድ ከሚሉት ነገራቶች መካከል ወደሱ የተላኩትን ነብይ ማወቅ አንዱ ነው።

ከአነስ ብኑ ማሊክ ረዲየሏሁ ዐንሁ በተላለፈው ሐዲስ የአሏህ መልክተኛ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) "እኔ አንዳችሁ ዘንድ ከወላጆቹ ፣ ከልጆቹ እና ከሰዎች በሙሉ በላይ እርሱ ዘንድ ይበልጥ እስካልተወደድኩ ድረስ አላመነም" ብለዋል።

ነብዩን (ﷺ) ለመውደድ ስለእነሱ ማወቅ አስፈላጊ ስለሆነ በዚህ የሙባይል አፕልኬሽን የነብያችንን ﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መልኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋል።

ስለ ነብዩ (ﷺ) እና ቤተሰቦቻቸው የበለጠ እንድንማር እና የበለጠ እንድንወዳቸው አላህ ይርዳን።

እርሶም ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።

ዝግጅት፡ አብዱ ሙሰማ ሀሰን

አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት || هدى سوفت

عرض المزيد

What's new in the latest 1.0

Last updated on 2023-06-18
Story of Prophet Muhammed in Amharic
عرض المزيد

فيديوهات ولقطات الشاشة

  • ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ الملصق
  • ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ تصوير الشاشة 1
  • ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ تصوير الشاشة 2
  • ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ تصوير الشاشة 3
  • ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ تصوير الشاشة 4
  • ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ تصوير الشاشة 5

معلومات ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ APK

احدث اصدار
1.0
Android OS
Android 5.0+
حجم الملف
6.2 MB
المطور
Huda soft
Available on
تنزيلات APK آمنة وسريعة على موقع APKPure
يستخدم APKPure التحقق من التوقيع لضمان تقديم تنزيلات خالية من الفيروسات لـ ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ APK لك.

الإصدارات القديمة لـ ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ

APKPure أيقونة

قم بتنزيل سريع وآمن بالغاية عبر تطبيق APKPure

قم بتثبيت ملفات XAPK/APK بنقرة واحدة على أندرويد!

تحميل APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies