ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ সম্পর্কে
ይህ አፕ የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟልል
ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በዠአአች ።
በዚህ አፕ የሶሐቦችን ሙሉ ስማቸው፣ የህይወት ታሪካወት ታሪካቸውዕዕእካውዕን ከሌሎች የሚለዩበት መለያቸው እና የእናታቸው ስም ስም በአጭሰ ሰም ።
ይህን አፕ ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች በጥቂቱ፦
✑የወደዷቸውን ታሪኮችች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምንዲረዳዋት ችላሉ።
✑ከታሪኮቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ።
✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎበታታ
✑ሌሎችም ብዙ ድንቅ ነገራቶችን አካቷል...
ከቀደምቶቻችን ታሪክ እራሳችንን እንድናንፅ ዘንንድ ይህን ዘንድ ይህን ጠን ጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆሩኑ አንብችኋል። ።
ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA soft
----------------------------------
ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራንእእተ ሁም ታሪኩን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰበው ወንድማችን ለኛለቈማችን በሩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም አላህንም አላህይዀቕኘ እማፀነዋለሁ።
────የታሪኮቹ ምንጮች────
① አል ኢሳባህ ፊ ተምይዚ ሰሃባህ
የኢብኑ ሀጀር ዐስቀላኒይ ኪታብ
الإصابة في تميز الصحابة
[لابن حجر العسقلاني]
② ሲፈቱ ሰፍዋህ
የኢብኑል ጀውዚይ ኪታብ
صفة الصفوة
[لابن الجوزي]
③ አልሙስተድረክ
የሀኪም አነይሳቡሪይ ኪታብ
المستدرك
[للحاكم النيسابوري]
④ አል ኢስቲዓብ
የኢብኑ አብዱልበር ኪታብ
الإستيعاب
[لابن البر عبد]
⑤ አል ቢዳያህ ወኒሃያህ
የኢብኑ ከሲር ኪታብ
البداية والنهاية
[لابن كثير]
እነኚህን ይመስላሉ ምንጮቹ።
What's new in the latest 1.0
ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ APK Information
ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ এর পুরানো সংস্করণ
ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ 1.0

APKPure অ্যাপের মাধ্যমে অতি দ্রুত এবং নিরাপদ ডাউনলোড করা হচ্ছে
Android-এ XAPK/APK ফাইল ইনস্টল করতে এক-ক্লিক করুন!