ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ

ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ

Huda soft
Sep 7, 2023
  • 5.2 MB

    File Size

  • Android 5.0+

    Android OS

About ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ

ይህ አፕ የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟል።

ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟል።

በዚህ አፕ የሶሐቦችን ሙሉ ስማቸው፣ የህይወት ታሪካቸው፣ እያንዳንዳቸው ከሌሎች የሚለዩበት መለያቸው እና የእናታቸው ስም በአጭሩ ለመዳሰስ ተሞክሯል።

ይህን አፕ ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች በጥቂቱ፦

✑የወደዷቸውን ታሪኮችች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምልክት ማድረግ ይችላሉ።

✑ከታሪኮቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ።

✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎበታል።

✑ሌሎችም ብዙ ድንቅ ነገራቶችን አካቷል…

ከቀደምቶቻችን ታሪክ እራሳችንን እንድናንፅ ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን

አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT

---------------------

ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ታሪኩን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰበው ወንድማችን ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም አላህ ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ።

────የታሪኮቹ ምንጮች────

① አል ኢሳባህ ፊ ተምይዚ ሰሃባህ

የኢብኑ ሀጀር ዐስቀላኒይ ኪታብ

الإصابة في تميز الصحابة

[لابن حجر العسقلاني]

② ሲፈቱ ሰፍዋህ

የኢብኑል ጀውዚይ ኪታብ

 صفة الصفوة

[لابن الجوزي ]

③ አልሙስተድረክ

የሀኪም አነይሳቡሪይ ኪታብ

المستدرك

[للحاكم النيسابوري ]

④ አል ኢስቲዓብ

የኢብኑ አብዱልበር ኪታብ

الإستيعاب

[لابن البر عبد ]

⑤ አል ቢዳያህ ወኒሃያህ

የኢብኑ ከሲር ኪታብ

البداية والنهاية

[لابن كثير ]

እነኚህን ይመስላሉ ምንጮቹ።

Show More

What's new in the latest 1.0

Last updated on Sep 7, 2023
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
Show More

Videos and Screenshots

  • ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ poster
  • ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ screenshot 1
  • ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ screenshot 2
  • ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ screenshot 3
  • ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ screenshot 4

ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ APK Information

Latest Version
1.0
Android OS
Android 5.0+
File Size
5.2 MB
Developer
Huda soft
Available on
Safe & Fast APK Downloads on APKPure
APKPure uses signature verification to ensure virus-free ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ APK downloads for you.

Old Versions of ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ

APKPure icon

Super Fast and Safe Downloading via APKPure App

One-click to install XAPK/APK files on Android!

Download APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies