ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ

ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ

Huda soft
2023年09月08日
  • 5.2 MB

    文件大小

  • Android 5.0+

    Android OS

關於ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ

ይህ አፕ የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟል።

ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟ ል።

በዚህ አፕ የሶሐቦችን ሙሉ ስማቸው፣ የህይወት ታሪካቸው፣ እያንዳንዳቸው ከሌሎች የሚለዩበት መለያቸው እና የእናታቸው ስም በአጭሩ ለመዳሰስ ተሞክሯል ።

ይህን አፕ ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች በጥቂቱ፦

✑የወደዷቸውን ታሪኮችች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምልክት ማድረግ ይ ችላሉ።

✑ከታሪኮቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ።

✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎበታል።

✑ሌሎችም ብዙ ድንቅ ነገራቶችን አካቷል…

ከቀደምቶቻችን ታሪክ እራሳችንን እንድናንፅ ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋ ጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ ።

ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን

አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT

--------------------

ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲ ሁም ታሪኩን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰበው ወንድማችን ለኛም በዚህ ስራ ለተባ በሩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም አላህ ይቀበለን ዘንድ አላህሕ እማፀነዋለሁ።

────የታሪኮቹምንጮች────

① አል ኢሳባህ ፊ ተምይዚ ሰሃባህ

የኢብኑ ሀጀር ዐስቀላኒይ ኪታብ

?????????????????????????????????????????????????? ?????????????????????????

[ ]

② ሲፈቱ ሰፍዋህ

የኢብኑል ጀውዚይ ኪታብ

好消息

[ ]

③ አልሙስተድረክ

የሀኪም አነይሳቡሪይ ኪታብ

阿爾姆什圖德魯德

[ ]

④ አል ኢስቲዓብ

የኢብኑ አብዱልበር ኪታብ

熱門

[ ]

⑤ አል ቢዳያህ ወኒሃያህ

የኢብኑ ከሲር ኪታብ

巴巴多斯

[ ]

እነኚህን ይመስላሉ ምንጮቹ።

更多

最新版本1.0的更新日誌

Last updated on 2023年09月08日
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
更多

視頻和屏幕截圖

  • ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ 海報
  • ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ 截圖 1
  • ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ 截圖 2
  • ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ 截圖 3
  • ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ 截圖 4

ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ APK信息

最新版本
1.0
Android OS
Android 5.0+
文件大小
5.2 MB
開發者
Huda soft
Available on
在APKPure安全快速地下載APK
APKPure 使用簽章驗證功能,確保為您提供無病毒的 ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ APK 下載。

ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ歷史版本

APKPure 圖標

在APKPure極速安全下載應用程式

一鍵安裝安卓XAPK/APK文件!

下載 APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies