ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ

ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ

Huda soft
2023年09月08日
  • 5.2 MB

    文件大小

  • Android 5.0+

    Android OS

关于ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ

ይህ አፕ የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟል።

ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟ ል።

በዚህ አፕ የሶሐቦችን ሙሉ ስማቸው፣ የህይወት ታሪካቸው፣ እያንዳንዳቸው ከሌሎች የሚለዩበት መለያቸው እና የእናታቸው ስም በአጭሩ ለመዳሰስ ተሞክሯል ።

ይህን አፕ ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች በጥቂቱ፦

✑የወደዷቸውን ታሪኮችች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምልክት ማድረግ ይ ችላሉ።

✑ከታሪኮቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ።

✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎበታል።

✑ሌሎችም ብዙ ድንቅ ነገራቶችን አካቷል…

ከቀደምቶቻችን ታሪክ እራሳችንን እንድናንፅ ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋ ጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ ።

ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን

አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT

--------------------

ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲ ሁም ታሪኩን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰበው ወንድማችን ለኛም በዚህ ስራ ለተባ በሩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም አላህ ይቀበለን ዘንድ አላህሕ እማፀነዋለሁ።

────የታሪኮቹምንጮች────

① አል ኢሳባህ ፊ ተምይዚ ሰሃባህ

የኢብኑ ሀጀር ዐስቀላኒይ ኪታብ

???????????????????????????????????????????????????????????????????????????

[ ]

② ሲፈቱ ሰፍዋህ

የኢብኑል ጀውዚይ ኪታብ

好消息

[ ]

③ አልሙስተድረክ

የሀኪም አነይሳቡሪይ ኪታብ

阿尔姆什图德鲁德

[ ]

④ አል ኢስቲዓብ

የኢብኑ አብዱልበር ኪታብ

热门

[ ]

⑤ አል ቢዳያህ ወኒሃያህ

የኢብኑ ከሲር ኪታብ

巴巴多斯

[ ]

እነኚህን ይመስላሉ ምንጮቹ።

更多

最新版本1.0的更新日志

Last updated on 2023年09月08日
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
更多

视频和屏幕截图

  • ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ 海报
  • ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ 截图 1
  • ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ 截图 2
  • ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ 截图 3
  • ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ 截图 4

ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ APK信息

最新版本
1.0
Android OS
Android 5.0+
文件大小
5.2 MB
开发者
Huda soft
Available on
在APKPure安全快速地下载APK
APKPure 使用签名验证功能,确保为您提供无病毒的 ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ APK 下载。

ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ历史版本

APKPure 图标

在APKPure上极速安全下载应用

一键安装安卓XAPK/APK文件!

下载 APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies