ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ

ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ

Huda soft
2023年09月07日
  • 5.2 MB

    ファイルサイズ

  • Android 5.0+

    Android OS

このሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባについて

ይህ አፕ የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟል።

ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟ ል።

በዚህ አፕ የሶሐቦችን ሙሉ ስማቸው፣ የህይወት ታሪካቸው፣ እያንዳንዳቸው ከሌሎች የሚለዩበት መለያቸው እና የእናታቸው ስም በአጭሩ ለመዳሰስ ተሞክሯል ።

ይህን አፕ ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች በጥቂቱ፦

✑የወደዷቸውን ታሪኮችች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምልክት ማድረግ ይ ችላሉ።

✑ከታሪኮቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ።

✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎበታል።

✑ሌሎችም ብዙ ድንቅ ነገራቶችን አካቷል…

ከቀደምቶቻችን ታሪክ እራሳችንን እንድናንፅ ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋ ጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ ።

ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን

አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT

---------------------

ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲ ሁም ታሪኩን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰበው ወንድማችን ለኛም በዚህ ስራ ለተባ በሩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም አላህ ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ።

────የታሪኮቹ ምንጮች────

① አል ኢሳባህ ፊ ተምይዚ ሰሃባህ

የኢብኑ ሀጀር ዐስቀላኒይ ኪታብ

और देखें

[リチャード・スウィフト]

② ሲፈቱ ሰፍዋህ

የኢብኑል ጀውዚይ ኪታብ

ああ、

[ファラオ・ファラオ]

③ አልሙስተድረክ

የሀኪም አነይሳቡሪይ ኪታብ

ああ

[ ]

④ አል ኢስቲዓብ

የኢብኑ አብዱልበር ኪታብ

ああ

[ファラオ・ファラオ]

⑤ ቢዳያህ ወኒሃያህ

የኢብኑ ከሲር ኪታብ

और देखें

[ファラオラ]

እነኚህን ይመስላሉ ምንጮቹ።

もっと見る

最新バージョン 1.0 の更新情報

Last updated on 2023年09月07日
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
もっと見る

ビデオとスクリーンショット

  • ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ ポスター
  • ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ スクリーンショット 1
  • ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ スクリーンショット 2
  • ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ スクリーンショット 3
  • ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ スクリーンショット 4

ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ APK 情報

最新バージョン
1.0
カテゴリー
書籍&参考書
Android OS
Android 5.0+
ファイルサイズ
5.2 MB
開発者
Huda soft
Available on
APKPure で安全で高速な APK のダウンロード
APKPure は署名検証を使用して、ウイルスフリーの ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ APK ダウンロードを保証します。

ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባの旧バージョン

APKPure アイコン

APKPureアプリで超高速かつ安全にダウンロード

Android で XAPK/APK ファイルをワンクリックでインストール!

ダウンロード APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies