ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ

ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ

Huda soft
07/09/2023
  • 5.2 MB

    Tamaño de archivo

  • Android 5.0+

    Android OS

Acerca del ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ

ይህ አፕ የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟል።

ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟ ል።

በዚህ አፕ የሶሐቦችን ሙሉ ስማቸው፣ የህይወት ታሪካቸው፣ እያንዳንዳቸው ከሌሎች የሚለዩበት መለያቸው እና የመዳሰስ ተሞክሯል ።

ይህን አፕ ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች በጥቂቱ፦

✑የወደዷቸውን ታሪኮችች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምልክት ማድረግ ይ ችላሉ።

✑ከታሪኮቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ።

✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎበታል።

✑ሌሎችም ብዙ ድንቅ ነገራቶችን አካቷል…

ከቀደምቶቻችን ታሪክ እራሳችንን እንድናንፅ ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋ ጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ ።

ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን

አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT

---------------------

ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲ Sí በሩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም አላህ ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ።

────የታሪኮቹ ምንጮች────

① አል ኢሳባህ ፊ ተምይዚ ሰሃባህ

የኢብኑ ሀጀር ዐስቀላኒይ ኪታብ

الإصابة في تميز الصحابة

[لابن حجر العسقلاني]

② ሲፈቱ ሰፍዋህ

የኢብኑል ጀውዚይ ኪታብ

صفة الصفوة

[لابن الجوزي]

③ አልሙስተድረክ

የሀኪም አነይሳቡሪይ ኪታብ

مستدرك

[للحاكم النيسابوري]

④ አል ኢስቲዓብ

የኢብኑ አብዱልበር ኪታብ

الإستيعاب

[لابن البر عبد]

⑤ አል ቢዳያህ ወኒሃያህ

የኢብኑ ከሲር ኪታብ

البداية والنهاية

[لابن كثير]

እነኚህን ይመስላሉ ምንጮቹ።

Mostrar más

Novedades más recientes 1.0

Last updated on 07/09/2023
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
Mostrar más

Vídeos y capturas de pantalla

  • ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ Poster
  • ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ captura de pantalla 1
  • ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ captura de pantalla 2
  • ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ captura de pantalla 3
  • ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ captura de pantalla 4

Información de ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ APK

Última Versión
1.0
Android OS
Android 5.0+
Tamaño de archivo
5.2 MB
Desarrollador
Huda soft
Disponible en
Descargas seguras y rápidas de APK en APKPure
APKPure utiliza verificación de firmas para garantizar descargas de ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ APK libres de virus para ti.

Versiones Antiguas de ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ

APKPure icono

Descarga rápida y segura a través de APKPure App

¡Un clic para instalar archivos XAPK/APK en Android!

Descargar APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies