”ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ

ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ

Huda soft
Sep 7, 2023
  • 5.2 MB

    ขนาดไฟล์

  • Android 5.0+

    Android OS

เกี่ยวกับ ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ

ይህ አፕ የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟል።

ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟ ል።

በዚህ አፕ የሶሐቦችን ሙሉ ስማቸው፣ የህይወት ታሪካቸው፣ እያንዳንዳቸው ከሌሎች የሚለዩበት መለያቸው እና የእናታቸው ስም በአጭሩ ለመዳሰስ ተሞክሯል ።

ይህን አፕ ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች በጥቂቱ፦

✑የወደዷቸውን ታሪኮችች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምልክት ማድረግ ይ ችላሉ።

✑ከታሪኮቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ።

✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎበታል።

✑ሌሎችም ብዙ ድንቅ ነገራቶችን አካቷል…

ከቀደምቶቻችን ታሪክ እራሳችንን እንድናንፅ ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋ ጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ ።

ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን

አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT

---------------------

ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲ ሁም ታሪኩን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰበው ወንድማችን ለኛም በዚህ ስራ ለተባ በሩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም አላህ ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ።

────የታሪኮቹ ምንጮች────

1 አል ኢሳባህ ፊ ተምይዚ ሰሃባህ

የኢብኑ ሀጀር ዐስቀላኒይ ኪታብ

الإصابة ใน تميز الصحابة

[لابن حجر العسقلاني]

② ሲፈቱ ሰፍዋህ

የኢብኑል ጀውዚይ ኪታብ

صfaة الصفوة

[ลาบัน الجوزي ]

3 አልሙስተድረክ

የሀኪም አነይሳቡሪይ ኪታብ

المستدرك

[للحاكم النيسابوري ]

④ አል ኢስቲዓብ

የኢብኑ አብዱልበር ኪታብ

الإستيعاب

[ لابن البر عبد ]

⑤ አል ቢዳያህ ወኒሃያህ

የኢብኑ ከሲር ኪታብ

البداية والنهاية

[ลาบิน คีรี ]

እነኚህን ይመስላሉ ምንጮቹ።

แสดงเพิ่มเติม

What's new in the latest 1.0

Last updated on Sep 7, 2023
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
แสดงเพิ่มเติม

วิดีโอและภาพหน้าจอ

  • ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ โปสเตอร์
  • ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ ภาพหน้าจอ 1
  • ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ ภาพหน้าจอ 2
  • ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ ภาพหน้าจอ 3
  • ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ ภาพหน้าจอ 4

ข้อมูล ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ APK

รุ่นล่าสุด
1.0
Android OS
Android 5.0+
ขนาดไฟล์
5.2 MB
ผู้พัฒนา
Huda soft
Available on
ดาวน์โหลด APK ได้อย่างปลอดภัยและรวดเร็วบน APKPure
APKPure ใช้การตรวจสอบลายเซ็นเพื่อประกันการดาวน์โหลด APK ของ ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ ที่ปลอดไวรัสสำหรับคุณ

ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ รุ่นเก่า

APKPure ไอคอน

การดาวน์โหลดที่รวดเร็วและปลอดภัยเป็นพิเศษผ่านแอป APKPure

คลิกเพียงครั้งเดียวเพื่อติดตั้งไฟล์ XAPK/APK บน Android!

ดาวน์โหลด APKPure
thank icon
เราใช้คุกกี้และเทคโนโลยีอื่น ๆ บนเว็บไซต์นี้ เพื่อปรับปรุงประสบการณ์การใช้งานของคุณ
การคลิกลิงก์ใด ๆ ในหน้านี้แสดงว่าคุณยินยอมในส่วนของ นโยบายความเป็นส่วนตัว และ นโยบายคุกกี้ ของเรา
เรียนรู้เพิ่มเติม