ቴዎቶኮስ


1.0 দ্বারা Ermiyas Abate
Nov 22, 2021

ቴዎቶኮስ সম্পর্কে

ይህ መተግበርያ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሕይወት ተጋድሎና በነገረ ማርያም ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የያዘ ነው।

ይህ መተግበርያ (এপিপি) ምልዕተ ጸጋ ምልዕተ ክብር ሰለሆነችው ሰዎች ነገር ድህነትን አምነው በምግባር ለመኖር ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ በሚያደርጉት ተጋድሎ ውስጥ ረዳት ምርኩዝ ልትሆነን የተሰጠች ስለ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሕይወት ተጋድሎና በነገረ ማርያም ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የያዘ ነው।

የመተግበርያውን ስም ቴዎቶኮስ ብለነዋል። ቴዎቶኮስ (Θεοτόκος - থিওটকস) የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጉሙም የእግዚአብሔር እናት, የአምላክ እናት, አምላክን የወለደች (ወላዲተ አምላክ) ማለት ነው।

ይዘት

- የእመቤታችን የጽንሰቷና የልደቷ ታሪክ፤

- የእመቤታችን የስሟ ትርጓሜ፤

- እመቤታችን ወደ ቤተ መቅደስ መግባቷ፤

- ብስራተ ቅዱስ ገብርኤል፤

- ልደተ ክርስቶስ ወልተ እግዚአብሔር፤

- የእመቤታችንና የልጇ ስደት፤

- የእመቤታችን ምልጃ በቃን ዘገሊላ፤

- የእመቤታችን ዕረፍት፣ ትንሳኤና ዕርገት፤

- የእመቤታችን ምሳሌዎች በመጽሐፍ ቅዱስ፤

በተጨማሪ ምላሽ የተሰጠባቸው ጥያቄዎች

- እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ተብላ መጠራት የለባትም ብለባትም ብለባትም ብለዲውው

- እመቤታችን ከጌታችን ሌላ ልጆች ነበሯት ብለው ለሚያምኑ ሰችን

- በቃና ዘገሊላ አንቺ ሴት, ከአንቺ ጋር ምን አለኝ, ጊዜዬ ገና አልደረሰም ስለሚሉት ቃላት;

- ድንግል ማርያም በወንጌላት ላይ ስንት ገጽ ተሠጣት? ብሎ በመጠየቅ ለእርስዋ ሊሠጥ የሚገባው ክብርም በዚም Ꭰዚያ ᎍዠኰንᎥበ

መልካም ንባብ!

አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት

ফেসবুক - https://m.facebook.com/ermiyas.abate.94

ফেসবুক পেজ - https://m.facebook.com/abukelemsiss

টেলিগ্রাম - http://t.me/abukelemsiss

অতিরিক্ত অ্যাপ তথ্য

সাম্প্রতিক সংস্করণ

1.0

আপলোড

ข้าวกล้อง คร๊าฟป๋ม

Android প্রয়োজন

Android 4.4+

Available on

আরো দেখান

ቴዎቶኮስ বিকল্প

Ermiyas Abate এর থেকে আরো পান

আবিষ্কার