ቴዎቶኮስ hakkında
ይህ መተግበርያ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተጋድሎና በነገረ ማርያም ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የያዘ ነው።
ይህ መተግበርያ (Uygulama) ምልዕተ ጸጋ ምልዕተ ክብር ሰለሆነችው ነገር ነገር አምነው በምግባር ለመኖር ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ ስለ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሕይወት ተጋድሎና በነገረ ማርያም ለሚነሱ ምላሽ የያዘ የያዘ ነው።
የመተግበርያውን ስም ቴዎቶኮስ ብለነዋል። ቴዎቶኮስ (Θεοτόκος - Theotokos) የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጉሙም እናት፣ የአምላክ እናት፣ አምላክን የወለደች (ወላዲተ አምላክ) ማለት ነው።
ይዘት
- የእመቤታችን የጽንሰቷና የልደቷ ታሪክ፤
- የእመቤታችን የስሟ ትርጓሜ፤
- እመቤታችን ወደ ቤተ መቅደስ መግባቷ፤
- ብስራተ ቅዱስ ገብርኤል፤
- ልደተ ክርስቶስ ወልተ እግዚአብሔር፤
- የእመቤታችንና የልጇ ስደት፤
- የእመቤታችን ምልጃ በቃን ዘገሊላ፤
- የእመቤታችን ዕረፍት፣ ትንሳኤና ዕርገት፤
- የእመቤታችን ምሳሌዎች በመጽሐፍ ቅዱስ፤
በተጨማሪ ምላሽ የተሰጠባቸው ጥያቄዎች
- እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ተብላ መጠራት የለባትም ብለው ለሚያምኑ ሰዎች፤
- እመቤታችን ከጌታችን ሌላ ልጆች ነበሯት ብለው ለሚያምኑ ሰዎች፤
- በቃና ዘገሊላ አንቺ ሴት፣ ከአንቺ ጋር አለኝ፣ ጊዜዬ ገና አልደረሰም ስለሚሉት ቃላት፤
- ድንግል ማርያም በወንጌላት ላይ ስንት ገጽ ተሠጣት? ብሎ በመጠየቅ ለእርስዋ ሊሠጥ የሚገባው ክብርም በዚያ ነው ብሎው ለሚያምኑ ሰዎች፤
መልካም ንባብ!
አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት
Facebook - https://m.facebook.com/ermiyas.abate.94
Facebook Sayfası - https://m.facebook.com/abukelemsiss
Telgraf - http://t.me/abukelemsiss
What's new in the latest 1.0
ቴዎቶኮስ APK Bilgileri
ቴዎቶኮስ'in eski sürümleri
APK Uygulaması ile Süper Hızlı ve Güvenli İndirme
XAPK/APK dosyalarını Android'e yüklemek için tek tıkla!