ቴዎቶኮስ


1.0 โดย Ermiyas Abate
Nov 22, 2021

เกี่ยวกับ ቴዎቶኮስ

መተግበርያ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሕይወት ተጋድሎና በነገረ ማርያም ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የያዘ ነው።

ይህ መተግበርያ (แอพ) ምልዕተ ጸጋ ምልዕተ ክብር ሰለሆነችው ሰዎች ነገር ድህነትን አምነው በምግባር ለመኖር ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ በሚያደርጉት ተጋድሎ ውስጥ ረዳት ምርኩዝ ልትሆነን የተሰጠች ስለ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሕይወት ተጋድሎና በነገረ ማርያም ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የያዘ ነው።

ስም ቴዎቶኮስ ብለነዋል። ቴዎቶኮስ (Θεοτόκος - ธีโอโทคอส) የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጉሙም የእግዚአብሔር እናት፣ የአምላክ እናት፣ አምላክን የወለደች (ወላዲተ አምላክ) ማለት ነው።

ይዘት

- የእመቤታችን የጽንሰቷና የልደቷ ታሪክ፤

- የእመቤታችን የስሟ ትርጓሜ፤

- እመቤታችን ወደ ቤተ መቅደስ መግባቷ፤

- ብስራተ ቅዱስ ገብርኤል፤

- ልደተ ክርስቶስ ወልተ እግዚአብሔር፤

- የእመቤታችንና የልጇ ስደት፤

- የእመቤታችን ምልጃ በቃን ዘገሊላ፤

- የእመቤታችን ዕረፍት፣ ትንሳኤና ዕርገት፤

- የእመቤታችን ምሳሌዎች በመጽሐፍ ቅዱስ፤

บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว

- እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ተብላ መጠራት የለባትም ብለው ለሚያምኑ ሰዎች፤

- እመቤታችን ከጌታችን ሌላ ልጆች ነበሯት ብለው ለሚያምኑ ሰዎች፤

- በቃና ዘገሊላ አንቺ ሴት፣ ከአንቺ ጋር ምን አለኝ፣ ጊዜዬ ገና አልደረሰም ስለሚሉት ቃላት፤

- ድንግል ማርያም በወንጌላት ላይ ስንት ገጽ ተሠጣት? บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว

ንባብ!

บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว

เฟสบุ๊ค - https://m.facebook.com/ermiyas.abate.94

เพจเฟสบุ๊ค - https://m.facebook.com/abukelemsiss

โทรเลข - http://t.me/abukelemsiss

ข้อมูล แอป เพิ่มเติม

เวอร์ชันล่าสุด

1.0

อัปโหลดโดย

ข้าวกล้อง คร๊าฟป๋ม

ต้องใช้ Android

Android 4.4+

Available on

แสดงเพิ่มเติม

ቴዎቶኮስ ทางเลือก

ต้องการแอปอื่นจาก Ermiyas Abate

ค้นพบ