ቴዎቶኮስ


1.0 przez Ermiyas Abate
Nov 22, 2021

O ቴዎቶኮስ

ይህ መተግበርያ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሕይወት ተጋድሎና በነገረ ማርያም ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የያዘ ነው።

ይህ መተግበርያ (aplikacja) ምልዕተ ጸጋ ምልዕተ ክብር ሰለሆነችው ሰዎች ነገር ድህነትን አምነው በምግባር ለመኖር ወደ ለመቅረብ ለመቅረብ በሚያደርጉት ውስጥ ረዳት ምርኩዝ ልትሆነን የተሰጠች ስለ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሕይወት ተጋድሎና በነገረ ማርያም ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የያዘ ነው።

የመተግበርያውን ስም ቴዎቶኮስ ብለነዋል። ቴዎቶኮስ (Θεοτόκος — Bogurodzicy) የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጉሙም የእግዚአብሔር እናት፣ የአምላክ እናት፣ አምላክን የወለደች (ወላዲተ አምላክ) ማለት ነው።

ይዘት

- የእመቤታችን የጽንሰቷና የልደቷ ታሪክ፤

- የእመቤታችን የስሟ ትርጓሜ፤

- እመቤታችን ወደ ቤተ መቅደስ መግባቷ፤

- ብስራተ ቅዱስ ገብርኤል፤

- ልደተ ክርስቶስ ወልተ እግዚአብሔር፤

- የእመቤታችንና የልጇ ስደት፤

- የእመቤታችን ምልጃ በቃን ዘገሊላ፤

- የእመቤታችን ዕረፍት፣ ትንሳኤና ዕርገት፤

- የእመቤታችን ምሳሌዎች በመጽሐፍ ቅዱስ፤

በተጨማሪ ምላሽ የተሰጠባቸው ጥያቄዎች

- እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ተብላ መጠራት የለባትም ብለው ለሚያምኑ ሰዎች፤

- እመቤታችን ከጌታችን ሌላ ልጆች ነበሯት ብለው ለሚያምኑ ሰዎች፤

- በቃና ዘገሊላ አንቺ ሴት፣ ከአንቺ ጋር ምን አለኝ፣ ጊዜዬ ገና አልደረሰም ስለሚሉት ቃላት፤

- ድንግል ማርያም በወንጌላት ላይ ስንት ገጽ ተሠጣት? ብሎ በመጠየቅ ለእርስዋ ሊሠጥ የሚገባው ክብርም በዚያ መጠን ነው ብሎው ለሚያምኑ ሰዎች፤

!

አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት

Facebook - https://m.facebook.com/ermiyas.abate.94

Strona na Facebooku - https://m.facebook.com/abukelemsiss

Telegram - http://t.me/abukelemsiss

Dodatkowe informacje APLIKACJA

Ostatnia Wersja

1.0

Przesłane przez

ข้าวกล้อง คร๊าฟป๋ม

Wymaga Androida

Android 4.4+

Available on

Pokaż więcej

Use APKPure App

Get ቴዎቶኮስ old version APK for Android

Pobierz

Use APKPure App

Get ቴዎቶኮስ old version APK for Android

Pobierz

ቴዎቶኮስ Alternatywa

Zdobądź wiecej z Ermiyas Abate

Odkryć