ቴዎቶኮስ

  • 15.0 MB

    Размер файла

  • Everyone

  • Android 4.4+

    Android OS

Oписание ቴዎቶኮስ

ይህ መተግበርያ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሕይወት ተጋድሎና በነገረ ማርያም ጥያቄዎች ምላሽ የያዘ ነው።

ይህ መተግበርያ (Приложение) ምልዕተ ጸጋ ምልዕተ ክብር ሰለሆነችው ሰዎች ነገር ለመኖር ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ በሚያደርጉት ተጋድሎ ምርኩዝ ልትሆነን የተሰጠች ስለ እናታችን ማርያም ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የያዘ ነው።

የመተግበርያውን ስም ቴዎቶኮስ ብለነዋል። ቴዎቶኮስ (Θεοτόκος - Богородица) የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጉሙም የእግዚአብሔር እናት ፣ የአምላክ እናት ፣ አምላክን የወለደች (ወላዲተ አምላክ) ማለት ነው።

ይዘት

- የእመቤታችን የጽንሰቷና የልደቷ ታሪክ ፤

- የእመቤታችን የስሟ ትርጓሜ ፤

- እመቤታችን ወደ ቤተ መቅደስ መግባቷ ፤

- ብስራተ ቅዱስ ገብርኤል ፤

- ልደተ ክርስቶስ ወልተ እግዚአብሔር ፤

- የእመቤታችንና የልጇ ስደት ፤

- የእመቤታችን ምልጃ በቃን ዘገሊላ ፤

- የእመቤታችን ዕረፍት ፣ ትንሳኤና ዕርገት ፤

- የእመቤታችን ምሳሌዎች በመጽሐፍ ቅዱስ ፤

በተጨማሪ ምላሽ የተሰጠባቸው ጥያቄዎች

- እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ተብላ መጠራት የለባትም ብለው ለሚያምኑ ሰዎች ፤

- እመቤታችን ከጌታችን ሌላ ልጆች ነበሯት ብለው ለሚያምኑ ሰዎች ፤

- በቃና ዘገሊላ አንቺ ሴት ፣ ከአንቺ ጋር ምን አለኝ ፣ ጊዜዬ ገና አልደረሰም ስለሚሉት ቃላት ፤

- ድንግል ማርያም በወንጌላት ላይ ስንት ገጽ ተሠጣት? ብሎ በመጠየቅ ለእርስዋ ሊሠጥ የሚገባው ክብርም በዚያ መጠን ነው ብሎው ለሚያምኑ ሰዎች ፤

መልካም ንባብ!

አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት

Facebook - https://m.facebook.com/ermiyas.abate.94

Страница Facebook - https://m.facebook.com/abukelemsiss

Телеграмма - http://t.me/abukelemsiss

ЕщёСкрыть

Что нового в последней версии 1.0

Last updated on 20/12/2021
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!

Информация ቴዎቶኮስ APK

Последняя Версия
1.0
Категория
Образование
Android OS
Android 4.4+
Размер файла
15.0 MB
Разработчик
Ermiyas Abate
Возрастные ограничения
Everyone
Безопасная и Быстрая Загрузка APK на APKPure
APKPure позволяет легко и безопасно загружать ቴዎቶኮስ APK с проверкой подписи.

Старые Версии ቴዎቶኮስ

Супер Быстрая и Безопасная Загрузка через Приложение APKPure

Один клик для установки XAPK/APK файлов на Android!

Скачать APKPure