ቴዎቶኮስ

  • 15.0 MB

    Tamaño de archivo

  • Everyone

  • Android 4.4+

    Android OS

Acerca del ቴዎቶኮስ

ይህ መተግበርያ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሕይወት ተጋድሎና በነገረ ማርያም ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የያዘ ነው።

ይህ መተግበርያ (Aplicación) ምልዕተ ጸጋ ምልዕተ ክብር ሰለሆነችው ሰዎች ነገር ድህነትን አምነው በምግባር ለመኖር ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ በሚያደርጉት ተጋድሎ ውስጥ ረዳት ምርኩዝ ልትሆነን የተሰጠች ስለ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሕይወት ተጋድሎና በነገረ ማርያም ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የያዘ ነው።

የመተግበርያውን ስም ቴዎቶኮስ ብለነዋል። ቴዎቶኮስ (Θεοτόκος - Theotokos) የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጉሙም የእግዚአብሔር እናት ፣ የአምላክ እናት ፣ አምላክን የወለደች (ወላዲተ አምላክ) ማለት ነው።

ይዘት

- የእመቤታችን የጽንሰቷና የልደቷ ታሪክ ፤

- የእመቤታችን የስሟ ትርጓሜ ፤

- እመቤታችን ወደ ቤተ መቅደስ መግባቷ ፤

- ብስራተ ቅዱስ ገብርኤል ፤

- ልደተ ክርስቶስ ወልተ እግዚአብሔር ፤

- የእመቤታችንና የልጇ ስደት ፤

- የእመቤታችን ምልጃ በቃን ዘገሊላ ፤

- የእመቤታችን ዕረፍት ፣ ትንሳኤና ዕርገት ፤

- የእመቤታችን ምሳሌዎች በመጽሐፍ ቅዱስ ፤

በተጨማሪ ምላሽ የተሰጠባቸው ጥያቄዎች

- እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ተብላ መጠራት የለባትም ብለው ለሚያምኑ ሰዎች ፤

- እመቤታችን ከጌታችን ሌላ ልጆች ነበሯት ብለው ለሚያምኑ ሰዎች ፤

- በቃና ዘገሊላ አንቺ ሴት ፣ ከአንቺ ጋር ምን አለኝ ፣ ጊዜዬ ገና አልደረሰም ስለሚሉት ቃላት ፤

- ድንግል ማርያም በወንጌላት ላይ ስንት ገጽ ተሠጣት? ብሎ በመጠየቅ ለእርስዋ ሊሠጥ የሚገባው ክብርም በዚያ መጠን ነው ብሎው ለሚያምኑ ሰዎች ፤

መልካም ንባብ!

አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት

Facebook: https://m.facebook.com/ermiyas.abate.94

Página de Facebook: https://m.facebook.com/abukelemsiss

Telegram: http://t.me/abukelemsiss

Mostrar másMostrar menos

Novedades más recientes 1.0

Last updated on 20/12/2021
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!

Información de ቴዎቶኮስ APK

Última Versión
1.0
Categoría
Educación
Android OS
Android 4.4+
Tamaño de archivo
15.0 MB
Desarrollador
Ermiyas Abate
Clasificación de contenido
Everyone
Descargas seguras y rápidas de APK en APKPure
APKPure utiliza verificación de firmas para garantizar descargas de ቴዎቶኮስ APK libres de virus para ti.

Versiones Antiguas de ቴዎቶኮስ

Descarga rápida y segura a través de APKPure App

¡Un clic para instalar archivos XAPK/APK en Android!

Descargar APKPure