Tentang ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ
በዚህ የሙባይል አፕልኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መል ኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋል።
በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን (ﷺ) ላይ ይው ረድ።
እያንዳዱ ሙስሊም ሊያውቃቸው ግድ ከሚሉት ነገራቶች መካከል ወደሱ የተላኩ ትን ነብይ ማወቅ አንዱ ነው።
ከአነስ ብኑ ማሊክ ረዲየሏሁ ዐንሁ በተላለፈው ሐዲስ የአሏህ መልክተኛ(ሰለ በ ሙሉ በላይ እርሱ ዘንድ ይበልጥ እስካልተወደድኩ እረስ አላመነም" ብለዋል።
ነብዩን (ﷺ) ለመውደድ ስለእነሱ ማወቅ አስፈላጊ ስለሆነ በዚህ የሙባይል አፕ ልኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መልኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋ ል።
ስለ ነብዩ (ﷺ) እና ቤተሰቦቻቸው የበለጠ እንድንማር እና የበለጠ እንድንወዳ ቸው አላህ ይርዳን።
እርሶም ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።
በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።
ዝግጅት፡ አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT
What's new in the latest 1.0
Last updated on 2023-06-18
Story of Prophet Muhammed in Amharic
Informasi APK ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ
Unduh APK dengan Aman dan Cepat di APKPure
APKPure menggunakan verifikasi tanda tangan untuk memastikan unduhan APK ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ yang bebas dari virus untuk Anda.
Versi lama ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ
ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ 1.0
6.2 MBJun 18, 2023

Pengunduhan Super cepat dan aman melalui aplikasi APKPure
Sekali klik untuk menginstal file XAPK/APK di Android!