Over አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم
الإسلام || ኢስላም ቁጥር አንድ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር ሀፊዘሁሏህ።
ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአርካኑል ኢስላም ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን ትምህርት(ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ከ 1–60 ያለውን ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።
መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦
✑የአርካኑል ኢስላም ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያቫ ገፅ ይዟል።
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።
የቀረውን ደርስ በቁጥር 2 እና 3 አፕ ተዘጋጅቶዋል። አፓቹን ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ።
※አርካኑል ኢስላም ደርስ ቁጥር 2 አፕ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=arkan.two.hudasoft
※አርካኑል ኢስላም ደርስ ቁጥር 3 አፕ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=arkan.three.hudasoft
ይህን እና ከዚህ በፊት የሰራናቸው መተግበሪያዋች አውርደው ይጠቀሙ ለሌሎችም ያጋሩ።
መተግበሪያውን አዘጋጅቶ ያቀረበላችሁ HUDA SOFT ነው።
የአላህ ፍቃድ ከሆነ በቅርቡ ሌሎችም አፖች እናቀርብላችኋለን። ሀሳብ አስተያየት ያላችሁ እንዲሁም ይሄን መሰል እና ሌሎችም የሞባይል መተግበሪያዋችን ማሰራት የምትፈልጉ በአድራሻዋቻችን አግኙን።
ወንድማችሁ፡ አብዱራሂም ማህሙድ በዱአችሁ አትርሱኝ
What's new in the latest 1.0
አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم APK -informatie
Oude versies van አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم
አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم 1.0

Supersnel en veilig downloaden via de APKPure-app
Eén klik om XAPK/APK-bestanden op Android te installeren!