Mengenai አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم
أركان الإسلام || አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብ ዌላፁ
ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአርካኑል ኢስላም ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን ትምህርት(ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ከ 1–60 ያለውን ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።
መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦
✑የአርካኑል ኢስላም ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያቫ ገፅ ይዟል።
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።
የቀረውን ደርስ በቁጥር 2 እና 3 አፕ ተዘጋጅቶዋል። አፓቹን ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ።
※አርካኑል ኢስላም ደርስ ቁጥር 2 አፕ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=arkan.two.hudasoft
※አርካኑል ኢስላም ደርስ ቁጥር 3 አፕ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=arkan.three.hudasoft
ይህን እና ከዚህ በፊት የሰራናቸው መተግበሪያዋች አውርደው ይጠቀሙ ለሌሎችም ያጋሩ።
መተግበሪያውን አዘጋጅቶ ያቀረበላችሁ HUDA SOFT ነው።
የአላህ ፍቃድ ከሆነ በቅርቡ ሌሎችም አፖች እናቀርብላችኋለን። ሀሳብ አስተያየት ያላችሁ እንዲሁም ይሄን መሰል እና ሌሎችም የሞባይል መተግበሪያዋችን ማሰራት የምትፈልጉ በአድራሻዋቻችን አግኙን።
ወንድማችሁ፡ አብዱራሂም ማህሙድ በዱአችሁ አትርሱኝ
What's new in the latest 1.0
Maklumat APK አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم
Versi lama አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم
አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم 1.0

Muat Turun Super Pantas dan Selamat melalui Apl APKPure
Satu klik untuk memasang fail XAPK/APK pada Android!