አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم

አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم

Huda soft
Oct 7, 2022
  • 148.5 MB

    Taille de fichier

  • Android 5.0+

    Android OS

À propos de አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم

أركان الإسلام || አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር ሀፊዘሁሏሏል

ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአርካኑል ኢስላም ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን ትምህርት(ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ከ 1–60 ያለውን ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።

መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦

✑የአርካኑል ኢስላም ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣

✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያቫ ገፅ ይዟል።

ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።

የቀረውን ደርስ በቁጥር 2 እና 3 አፕ ተዘጋጅቶዋል። አፓቹን ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ።

※አርካኑል ኢስላም ደርስ ቁጥር 2 አፕ፦

https://play.google.com/store/apps/details?id=arkan.two.hudasoft

※አርካኑል ኢስላም ደርስ ቁጥር 3 አፕ፦

https://play.google.com/store/apps/details?id=arkan.three.hudasoft

ይህን እና ከዚህ በፊት የሰራናቸው መተግበሪያዋች አውርደው ይጠቀሙ ለሌሎችም ያጋሩ።

መተግበሪያውን አዘጋጅቶ ያቀረበላችሁ HUDA SOFT ነው።

የአላህ ፍቃድ ከሆነ በቅርቡ ሌሎችም አፖች እናቀርብላችኋለን። ሀሳብ አስተያየት ያላችሁ እንዲሁም ይሄን መሰል እና ሌሎችም የሞባይል መተግበሪያዋችን ማሰራት የምትፈልጉ በአድራሻዋቻችን አግኙን።

[email protected]

ወንድማችሁ፡ አብዱራሂም ማህሙድ በዱአችሁ አትርሱኝ

Voir plus

What's new in the latest 1.0

Last updated on 2022-10-08
First relase.
Voir plus

Vidéos et captures d'écran

  • አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم Affiche
  • አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم capture d'écran 1

Informations አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم APK

Dernière version
1.0
Catégories
Musique et audio
Android OS
Android 5.0+
Taille de fichier
148.5 MB
Développeur
Huda soft
Available on
Téléchargements APK sûrs et rapides sur APKPure
APKPure utilise la vérification de la signature pour garantir des téléchargements de አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم APK sans virus pour vous.

Vieilles versions de አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم

APKPure icône

Téléchargement super rapide et sûr via l'application APKPure

Un clic pour installer les fichiers XAPK/APK sur Android!

Téléchargement APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies