አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم

አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم

Huda soft
07/10/2022
  • 148.5 MB

    حجم الملف

  • Android 5.0+

    Android OS

عن አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم

أركان الإسلام || አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር ሀፊዘሁሏህ።

ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአርካኑል ኢስላም ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን ትምህርት(ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ከ 1–60 ያለውን ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።

መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦

✑የአርካኑል ኢስላም ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣

✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያቫ ገፅ ይዟል።

ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።

የቀረውን ደርስ በቁጥር 2 እና 3 አፕ ተዘጋጅቶዋል። አፓቹን ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ።

※አርካኑል ኢስላም ደርስ ቁጥር 2 አፕ፦

https://play.google.com/store/apps/details?id=arkan.two.hudasoft

※አርካኑል ኢስላም ደርስ ቁጥር 3 አፕ፦

https://play.google.com/store/apps/details?id=arkan.three.hudasoft

ይህን እና ከዚህ በፊት የሰራናቸው መተግበሪያዋች አውርደው ይጠቀሙ ለሌሎችም ያጋሩ።

መተግበሪያውን አዘጋጅቶ ያቀረበላችሁ HUDA SOFT ነው።

የአላህ ፍቃድ ከሆነ በቅርቡ ሌሎችም አፖች እናቀርብላችኋለን። ሀሳብ አስተያየት ያላችሁ እንዲሁም ይሄን መሰል እና ሌሎችም የሞባይል መተግበሪያዋችን ማሰራት የምትፈልጉ በአድራሻዋቻችን አግኙን።

[email protected]

ወንድማችሁ፡ አብዱራሂም ማህሙድ በዱአችሁ አትርሱኝ

عرض المزيد

What's new in the latest 1.0

Last updated on 2022-10-08
First relase.
عرض المزيد

فيديوهات ولقطات الشاشة

  • አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم الملصق
  • አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم تصوير الشاشة 1

معلومات አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم APK

احدث اصدار
1.0
Android OS
Android 5.0+
حجم الملف
148.5 MB
المطور
Huda soft
Available on
تنزيلات APK آمنة وسريعة على موقع APKPure
يستخدم APKPure التحقق من التوقيع لضمان تقديم تنزيلات خالية من الفيروسات لـ አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم APK لك.

الإصدارات القديمة لـ አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم

APKPure أيقونة

قم بتنزيل سريع وآمن بالغاية عبر تطبيق APKPure

قم بتثبيت ملفات XAPK/APK بنقرة واحدة على أندرويد!

تحميل APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies