”አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم

አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم

Huda soft
Oct 7, 2022
  • 148.5 MB

    ขนาดไฟล์

  • Android 5.0+

    Android OS

เกี่ยวกับ አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم

أركان الإسلام || ኢስላም ቁጥር አንድ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር ሀፊዘሁሏህ።

ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአርካኑል ኢስላም ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን ትምህርት(ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ከ 1–60 ያለውን ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።

መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦

✑የአርካኑል ኢስላም ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣

✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያቫ ገፅ ይዟል።

ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።

የቀረውን ደርስ በቁጥር 2 እና 3 አፕ ተዘጋጅቶዋል። አፓቹን ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ።

※አርካኑል ኢስላም ደርስ ቁጥር 2 አፕ፦

https://play.google.com/store/apps/details?id=arkan.two.hudasoft

※አርካኑል ኢስላም ደርስ ቁጥር 3 አፕ፦

https://play.google.com/store/apps/details?id=arkan.three.hudasoft

ይህን እና ከዚህ በፊት የሰራናቸው መተግበሪያዋች አውርደው ይጠቀሙ ለሌሎችም ያጋሩ።

መተግበሪያውን አዘጋጅቶ ያቀረበላችሁ HUDA SOFT ነው።

የአላህ ፍቃድ ከሆነ በቅርቡ ሌሎችም አፖች እናቀርብላችኋለን። ሀሳብ አስተያየት ያላችሁ እንዲሁም ይሄን መሰል እና ሌሎችም የሞባይል መተግበሪያዋችን ማሰራት የምትፈልጉ በአድራሻዋቻችን አግኙን።

[email protected]

ወንድማችሁ፡ አብዱራሂም ማህሙድ በዱአችሁ አትርሱኝ

แสดงเพิ่มเติม

What's new in the latest 1.0

Last updated on 2022-10-08
First relase.
แสดงเพิ่มเติม

วิดีโอและภาพหน้าจอ

  • አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم โปสเตอร์
  • አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم ภาพหน้าจอ 1

ข้อมูล አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم APK

รุ่นล่าสุด
1.0
Android OS
Android 5.0+
ขนาดไฟล์
148.5 MB
ผู้พัฒนา
Huda soft
Available on
ดาวน์โหลด APK ได้อย่างปลอดภัยและรวดเร็วบน APKPure
APKPure ใช้การตรวจสอบลายเซ็นเพื่อประกันการดาวน์โหลด APK ของ አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم ที่ปลอดไวรัสสำหรับคุณ

አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم รุ่นเก่า

APKPure ไอคอน

การดาวน์โหลดที่รวดเร็วและปลอดภัยเป็นพิเศษผ่านแอป APKPure

คลิกเพียงครั้งเดียวเพื่อติดตั้งไฟล์ XAPK/APK บน Android!

ดาวน์โหลด APKPure
thank icon
เราใช้คุกกี้และเทคโนโลยีอื่น ๆ บนเว็บไซต์นี้ เพื่อปรับปรุงประสบการณ์การใช้งานของคุณ
การคลิกลิงก์ใด ๆ ในหน้านี้แสดงว่าคุณยินยอมในส่วนของ นโยบายความเป็นส่วนตัว และ นโยบายคุกกี้ ของเรา
เรียนรู้เพิ่มเติม