አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم

አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم

Huda soft
Oct 7, 2022
  • 148.5 MB

    파일 크기

  • Android 5.0+

    Android OS

አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم 정보

أركان الإسلام || አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድ በኡመታዝ ሙሀመድ ቢን ኀብላለ

ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአርካኑል ኢስላም ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን ትምህርት(ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ከ 1–60 ያለውን ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።

መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦

✑የአርካኑል ኢስላም ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣

✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያቫ ገፅ ይዟል።

ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።

የቀረውን ደርስ በቁጥር 2 እና 3 አፕ ተዘጋጅቶዋል። አፓቹን ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ።

※አርካኑል ኢስላም ደርስ ቁጥር 2 አፕ፦

https://play.google.com/store/apps/details?id=arkan.two.hudasoft

※አርካኑል ኢስላም ደርስ ቁጥር 3 አፕ፦

https://play.google.com/store/apps/details?id=arkan.three.hudasoft

ይህን እና ከዚህ በፊት የሰራናቸው መተግበሪያዋች አውርደው ይጠቀሙ ለሌሎችም ያጋሩ።

መተግበሪያውን አዘጋጅቶ ያቀረበላችሁ HUDA SOFT ነው።

የአላህ ፍቃድ ከሆነ በቅርቡ ሌሎችም አፖች እናቀርብላችኋለን። ሀሳብ አስተያየት ያላችሁ እንዲሁም ይሄን መሰል እና ሌሎችም የሞባይል መተግበሪያዋችን ማሰራት የምትፈልጉ በአድራሻዋቻችን አግኙን።

[email protected]

ወንድማችሁ፡ አብዱራሂም ማህሙድ በዱአችሁ አትርሱኝ

더 보기

What's new in the latest 1.0

Last updated on 2022-10-08
First relase.
더 보기

비디오 및 스크린 샷

  • አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم 포스터
  • አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم 스크린샷 1

አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم apk 정보

최신 버전
1.0
카테고리
음악/오디오
Android OS
Android 5.0+
파일 크기
148.5 MB
개발자
Huda soft
Available on
APKPure에서 안전하고 빠른 APK 다운로드
APKPure는 바이러스 없는 አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم APK 다운로드를 위해 서명 확인을 사용합니다.

አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم의 오래된 버전

APKPure 아이콘

APKPure 앱을통한매우빠르고안전한다운로드

한번의클릭으로 Android에 XAPK/APK 파일을설치할수있습니다!

다운로드 APKPure
thank icon
사용자 환경을 개선하기 위해 이 웹 사이트의 쿠키 및 기타 기술을 사용합니다.
이 페이지의 링크를 클릭하면 당사의 개인 정보 보호 정책쿠키 정책에 동의하는 것입니다.
더 알아보기