አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم

አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم

Huda soft
Oct 7, 2022
  • 148.5 MB

    Tamanho do arquivo

  • Android 5.0+

    Android OS

Sobre este አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم

أركان الإسلام || አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን ብዱል ጀባር ሀፊዘሁሏሏ

ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአርካኑል ኢስላም ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን ትምህርት(ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ከ 1–60 ያለውን ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።

መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦

✑የአርካኑል ኢስላም ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣

✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያቫ ገፅ ይዟል።

ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።

የቀረውን ደርስ በቁጥር 2 እና 3 አፕ ተዘጋጅቶዋል። አፓቹን ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ።

※አርካኑል ኢስላም ደርስ ቁጥር 2 አፕ፦

https://play.google.com/store/apps/details?id=arkan.two.hudasoft

※አርካኑል ኢስላም ደርስ ቁጥር 3 አፕ፦

https://play.google.com/store/apps/details?id=arkan.three.hudasoft

ይህን እና ከዚህ በፊት የሰራናቸው መተግበሪያዋች አውርደው ይጠቀሙ ለሌሎችም ያጋሩ።

መተግበሪያውን አዘጋጅቶ ያቀረበላችሁ HUDA SOFT ነው።

የአላህ ፍቃድ ከሆነ በቅርቡ ሌሎችም አፖች እናቀርብላችኋለን። ሀሳብ አስተያየት ያላችሁ እንዲሁም ይሄን መሰል እና ሌሎችም የሞባይል መተግበሪያዋችን ማሰራት የምትፈልጉ በአድራሻዋቻችን አግኙን።

[email protected]

ወንድማችሁ፡ አብዱራሂም ማህሙድ በዱአችሁ አትርሱኝ

Mostrar mais

Novidades em 1.0 mais recente

Last updated on 2022-10-08
First relase.
Mostrar mais

Vídeos e capturas de tela

  • አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم Cartaz
  • አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم imagem de tela 1

Informações sobre አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم APK

Última Versão
1.0
Android OS
Android 5.0+
Tamanho do arquivo
148.5 MB
Desenvolvedor
Huda soft
Disponível em
Downloads seguros e rápidos de APK no APKPure
O APKPure usa verificação de assinatura para garantir downloads de APK አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم sem vírus para você.

Versões Antigas de አርካኑል ኢስላም ቁጥር አንድأركان الإسلم

APKPure ícone

Baixar de Forma Rápida e Segura via APKPure App

Um clique para instalar arquivos XAPK/APK no Android!

Baixar APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies