
የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ
10.6 MB
Dateigröße
Everyone
Android 5.0+
Android OS
Über የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ
Notfall-Essentials-Notfall-Essentials-Notfall-Notizbuch-Info Amharisch
የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ
Notfall- und Erste-Hilfe-Essentials-Android-App
ይህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና የተሰኘ የአንድሮይድ ሞባይል አፕሊኬሽን በኛ ወይም በአከባቢያችን ሳናስበዉ ሊከሰት ድንገተኛ ድንገተኛ አደጋዎች በተመለከተና በአደጋዉ ጊዜ ምን ማድረግ መሠረታዊ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ነዉ ነዉ። “ የየእለት ኑሮ ዉስጥ ለተለያዩ ድንገተኛ አደጋዎች ልንጋለጥ እንችላለን። በትራንስፖርት ላይ ወደ ስራም ሆነ ቦታ ስንሄድ ድንገተኛ አደጋ ቢያጋጥመን ወይም አደጋ የደረሰባቸዉን ሰዎች ላይ ላይ ብናይ ምን ማድረግና እንዴት መርዳት እንዳለብን ሞባይል አፕሊኬሽን መሠረታዊ ያገኛሉ ያገኛሉ። “
አፕሊኬሽኑ በአደጋ ጊዜም ሆነ በፊት ማድረግ እንዳለብን እንዲሁም እንዴት ለአደጋዉ መፍትሄ ልናበጅለት እንደምንችል ያስተምረናል።።። በተጨማሪም አንድ አደጋ የደረሰበትን ሰዉ ሲያጋጥመን ለዚህ ሰዉዮ ምን አይነት እርዳታ እናደርግለታለን? እንዴት እንረዳዋለን የሚሉትን ጥያቄዎች በከፊል ከዚህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ አሰጣጥ አፕሊኬሽናችን ታገኙታላችሁ።።።
" በሽታ ፣ የአስም ሕመም ፣ ህመም የተሰኙት አደጋዎች ሲከሰቱ እንዴት እርዳታ መስጠት እንዳለብን ያብራራል።።።
አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል [email protected] ላኩልን። አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል። የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሥል ሕሕሕሕል እባክዎን አስተያየታችሁ አይለየን።
ልብ ይበሉ! ይህ አፕሊኬሽን በማንበብ ጥሩ ግንዛቤ ታገኛላችሁ፤ ንባብ ብቻውን በቂ አይደለም። በተጨማሪም የኢትዮጲያ ቀይ መስቀል ማህበር ሌሎች ድርጅቶች የሚሰጡትን የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ስልጠና እንድትወስዱ እናሳስባለን።።። ምክንያቱም እያንዳንዱን ለአደጋ የሚሰጥ በተግባር የታገዘ ስልጠ ሲጨመርበት የተሸለ ዉጤት ያስገኛል።።። ለራስም ሆነ ለቤተሰብ እንዲሁም ለማህበረሰብም ስለ እርዳታ ማወቅ ማወቅ ለሁሉም።።
አንዴ ሞባይላችን ላይ ከጫንን ቡኋላ በኦፍላይን ልንጠቀም እንችላለን። ለአጠቃቀም ምቹ ስለሆነ ሞባይልዎ ላይ ጭነዉ ይጠቀሙበት።
Lassen Sie sich überraschen!
Bitte bewerten Sie unsere App im Google Play Store.
Danke für das Herunterladen,
ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት SPS ነቀምቴ ኢትዮ
OROMNET Software and Application Development PLC, Nekemtie, Äthiopien
What's new in the latest 4.31
የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ APK -Informationen
Alte Versionen von የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ
የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ 4.31
የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ 4.21
የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ 4.02
የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ 4.0
የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ Alternative







Superschnelles und sicheres Herunterladen über die APKPure-App
Ein Klick zur Installation von XAPK/APK-Dateien auf Android!